በኢትዮጵያ በየዓመቱ 16,000 ሴቶች በጡት ካንሰር ይያዛሉ፡፡
9,000 ያህል ደግሞ በበሽታው ሕይወታቸው ያልፋል፡፡
ይሁንና በአንፃራዊነት የተሻለ የካንሰር ህክምና አለባት በተባለችው አዲስ አበባ ከተማ እንኳን ስለበሽታው ያለው ግንዛቤ አነስተኛ መሆኑን ጥናት አሳይቷል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments