Dec 14, 20221 min readታህሳስ 5፣ 2015- በከፊል ሥራ ላይ የዋለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መፅሀፍ በወጉ ታትሞ ተማሪዎች እጅ ላይ ሳይደርስ የትምህርት ዘመኑ እየተጋመሰ ነውበከፊል ሥራ ላይ የዋለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መፅሀፍ በወጉ ታትሞ ተማሪዎች እጅ ላይ ሳይደርስ የትምህርት ዘመኑ እየተጋመሰ ነው፡፡ ተማሪዎች በመፅሐፍ ሳይታገዙ የሚማሩበት ሂደት ውጤታማነታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ስላለው ሊታሰብበት ይገባል ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCq
በከፊል ሥራ ላይ የዋለው አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መፅሀፍ በወጉ ታትሞ ተማሪዎች እጅ ላይ ሳይደርስ የትምህርት ዘመኑ እየተጋመሰ ነው፡፡ ተማሪዎች በመፅሐፍ ሳይታገዙ የሚማሩበት ሂደት ውጤታማነታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ስላለው ሊታሰብበት ይገባል ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCq
ታህሳስ 4፣2017 - ''የኤርትራ ዜግነት ያላቸው ሰዎች፤ በህገ-ወጥ ስራ ተሰማርተው ስለደረስኩባቸው እርምጃ እየወሰድኩ ነው'' የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ታህሣስ 4፣2017 - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተለያዩ የተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው አነስተኛ የደመወዝ ተመን ይፋ አድርጓል
ታህሣስ 3፣2017 - በአዲስ አበባ በሚሰራው የኮሪደር ልማት ደንብ ተላልፈዋል ከተባሉ ተቋማት እና ግለሰቦች በ5 ወር ውስጥ ከ103 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰብስቧል ተባለ
Comments