Dec 13, 20221 min readታህሳስ 4፣ 2015- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ በጉባኤው ላይ 49 የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ጥሪ ደርሷቸዋል ተብሏል፡፡ ይህ የአፍሪካ መሪዎችን ከአሜሪካ ጋር የሚያገናኘው ጉባኤ ምንድነው? ቴዎድሮስ ወርቁሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ በጉባኤው ላይ 49 የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ጥሪ ደርሷቸዋል ተብሏል፡፡ ይህ የአፍሪካ መሪዎችን ከአሜሪካ ጋር የሚያገናኘው ጉባኤ ምንድነው? ቴዎድሮስ ወርቁሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comments