ታህሳስ 18፣ 2015- ከአዲስ አበባ ከሚደርሱና ለሕይወት መጥፋት ምክንያት ከሚሆነው አደጋዎች የሚበዙት በምሽት የሚደርሱ ናቸውDec 27, 20221 min readhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%89%B3%E1%88%85%E1%88%B3%E1%88%B5-18-2015-%E1%8A%A8%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3-%E1%8A%A8%E1%88%9A%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B1%E1%8A%93-%E1%88%88%E1%88%95%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8C%A5%E1%8D%8B%E1%89%B5-%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%8B%AB%E1%89%B5-%E1%8A%A8%E1%88%9A%E1%88%86%E1%8A%90%E1%8B%8D-%E1%8A%A0%E1%8B%B0%E1%8C%8B%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%89%A0%E1%8B%99%E1%89%B5-%E1%89%A0%E1%88%9D%E1%88%BD%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%88%B1-%E1%8A%93%E1%89%B8%E1%8B%8D/ከአዲስ አበባ ከሚደርሱና ለሕይወት መጥፋት ምክንያት ከሚሆነው አደጋዎች የሚበዙት በምሽት የሚደርሱ ናቸው፡፡ ወንድሙ ኃይሉሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ሃዲዶች ላይ ለአካል ጉዳተኞች የተሰራው መወጣጫ(ራምፕ) ለዓመታት በመዘጋቱ አካል ጉዳተኞች ባቡር መጠቀም ለማቆም ተገደናል ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።ነሐሴ 7 2018 በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ሃዲዶች ላይ ለአካል ጉዳተኞች የተሰራው መወጣጫ(ራምፕ) ለዓመታት በመዘጋቱ አካል ጉዳተኞች ባቡር መጠቀም ለማቆም ተገደናል ሲሉ ቅሬታቸውን አቅርበዋል። የሃዲዱ ጠባቂ የፀጥታ አካላት የተዘጋውን መወጣጫ(ራምፕ) እንዲከፍቱላቸው ቢጠይቁም የተሰጣቸው ምላሽ እስከ ድብደባ የደረሰ
በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ሊከሰት የሚችለው ኤልኒኖ በግብርና እንዲሁም አምራች እና የአገልግሎት ዘርፎች ላይም ተፅዕኖ ይኖረዋል ተባለ።ነሐሴ 7 2018 በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ሊከሰት የሚችለው ኤልኒኖ በግብርና እንዲሁም አምራች እና የአገልግሎት ዘርፎች ላይም ተፅዕኖ ይኖረዋል ተባለ። ከአስር ዓመት በፊት በኢትዮጵያ የታየው የኤልኒኖ ተፅዕኖ የእህል ምርት ውጤትን ከ15 እስከ 20 በመቶ እንዲቀንስ አድርጎ እንደነበር አንድ የዘርፉ ተመራማሪ ነ
Comments