ማሳጅ ቤቶች ቤቱን የወሲብ ንግድና ሌላም ከባህል ውጭ የሆነ ድርጊት መፈፀሚያ አድርገውታል ተባለ
- sheger1021fm
- Aug 3, 2023
- 1 min read
የማሳጅ አገልግሎት እንሰጣለን ብለው ፈቃድ የወሰዱ ማሳጅ ቤቶች ቤቱን የወሲብ ንግድና ሌላም ከባህል ውጭ የሆነ ድርጊት መፈፀሚያ አድርገውታል ተባለ፡፡
ፈቃድ ሰጭው አካል ተቋማቱ በፈቃዱ መሰረት እየሰሩበት ነው ወይ? የሚለውን ሊቆጣጠራቸው ይገባል ተብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments