ሚያዝያ 23፣2016 - ለውጭ ገበያ ጭምር ስኳር ያቀርባል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ‘’ኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ’’ እቅዱ በተባለለት ልክ አልተሳካም
- sheger1021fm
- May 1, 2024
- 1 min read
ለውጭ ገበያ ጭምር ስኳር ያቀርባል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ‘’ኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ’’ እቅዱ በተባለለት ልክ አልተሳካም፡፡
በሌላ በኩል 75 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሸንኮራ ለምቶ እያንዳንዱ የስኳር ፋብሪካ እስከ 14 ሺህ ኩንታል ስኳር ያመርታሉ ተብሎ ነበረ፡፡
ነገር ግን በአሁን ሰዓት የሀገሪቱ የስኳር ፋብሪካዎች እያመረቱ ያሉት ከ 10 ሺህ ኩንታል ያነሰ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ምክንያቱ ምን ይሆን?
ያርድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments