top of page

ሚያዝያ 2 2017 - ባለፉት 3 ዓመታት የ12ኛ ክፍል ፈተና የመምህራኑ፣ የትምህርት አሰጣጡስ ስለ ውጤቱ ምን ይነግረናል?

  • sheger1021fm
  • Apr 10
  • 1 min read

ባለፉት ሶስት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከተፈተኑት 2.4 ሚሊዮን ተማሪዎች መካከል 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጡት 96,000 ተማሪዎች ናቸው፡፡


ይህም 2.3 ሚሊየን ያህሉ ፈተናውን ማለፍ እንዳልቻሉ ያስረዳል፡፡


ፈተናውን ያለፈው ተማሪ ቁጥር እንዲህ እንዲያንስ ያደረገው ኩረጃን፣ የፈተና ስርቆትን ያስቀረው የፈተና አሰጣጡ ነው ተብሏል፡፡


ይህ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን ዩኒቨርስቲ ገብተው እንዲወስዱ ያደርገው የፈተና አሰጣጥ የተማሪዎች የፈተና ውጤት ላይ ምን ተፅእኖ ነበረው?


የመምህራኑ፣ የትምህርት አሰጣጡስ ስለ ውጤቱ ምን ይነግረናል?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..



በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1


📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd


📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s


📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il


📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r


Yorumlar


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page