top of page

ሚያዝያ 14፣2016 - ግብርናቸውን ትተው ወደ ከተማ የሚሄዱ አርሶ አደሮች ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል

በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት 7 ሚሊዮን ሄክታሩ አሲዳማ ሆኗል ተብሏል፡፡


መሬታቸው በአሲድ በመጠቃቱ የተነሳ ግብርናቸውን ትተው ወደ ከተማ የሚሄዱ አርሶ አደሮችም ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል፡፡


በረከት አካሉ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page