መስከረም 4፣2017 - አማራ ክልሉ የሰላም ካውንስል ለምን ውጤት ራቀው?
- sheger1021fm
- Sep 14, 2024
- 1 min read
በአማራ ክልል በትጥቅ ግጭት ውስጥ የሚሳተፈውን ታጣቂ ቡድን ከመንግስት ጋር በማደራደር ግጭቱን በሰላም ለመፍታት የሰላም ካውንስል ከተቋቋመ ወራት ተቆጥረዋል፡፡
እስካሁን ጉዳዩን በተመለከተ የሰላም ካውንስሉ ከኢጋድ እና ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር ተነጋግሪያለሁ ብሏል፡፡
እንዳሰበው ውጤት ያለው ድርድር አካሂዶ ችግሩ በሰላም እንዲያልቅ ታጣቂ ቡድኑን ለመከፋፈል የሚከወነው ስራ እንቅፋት ሆኖብኛል ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
Comments