- sheger1021fm
ህዳር 28፣ 2015ኢትዮጵያ ለእርሻ የተመቸ መሬትና በቂ የውሃ ሃብት ቢኖራትም ተግባር እና ውጤት ሳይገናኙ በመቅረታቸው እርዳታ ተቀባይ ሆናለች ሲሉ ፕሬዝዳ
ህዳር 28፣ 2015
ኢትዮጵያ ለእርሻ የተመቸ መሬትና በቂ የውሃ ሃብት ቢኖራትም ተግባር እና ውጤት ሳይገናኙ በመቅረታቸው እርዳታ ተቀባይ ሆናለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ።
በግብርናው ዘርፍ ዙሪያ የተጠራ አ
ገር አቀፍ ጉባኤ ዛሬ እዚህ አዲስ አበባ ውስጥ ተከፍቷል።
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz