top of page


በነዳጅ የሚሰሩ አውቶሞቢሎች እንዳይገቡ መከልከሉን አልሰማንም ያሉ ሰዎች ገዝተው እያመጡ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትሩ ተናገሩ
በነዳጅ የሚሰሩ አውቶሞቢሎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መከልከሉን አልሰማንም ያሉ ሰዎች ገዝተው እያመጡ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ ተናገሩ፡፡ መስሪያ ቤታቸውም በነዳጅ የሚሰሩ የቤት...
Jan 29, 20241 min read


ህዳር 7፣2016 - የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለትን፤ የነዳጅ ኩፖንና የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ሙሉ ለሙሉ ወደ ዲጂታል አሰራር ሊቀየር ነው
ይህን አሰራር ወደ ሥራ ለማስገባት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፤ የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅትና ኢትዮ ቴሌኮም አብረው ለመሥራት ተስማምተዋል። ዛሬ ኢትዮ ቴሌኮም ከንግድና...
Nov 17, 20231 min read


መስከረም 27፣2016 - ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር መሀመድ አል አሙዲ በስዊድን ሀገር ያላቸውንና የነዳጅ ኩባንያቸውን ሊሸጡት ማሰባቸው ተሰማ
ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር መሀመድ አል አሙዲ በስዊድን አገር ያላቸውንና ፕሪም ተብሎ የሚጠራውን የነዳጅ ኩባንያቸውን ሊሸጡት ማሰባቸው ተሰማ። በኮራል ፔትሮሊየም ሆልዲንግስ ስር የሚተዳደረው ፕሪም ሆልዲንግስ ኤቢ የነዳጅ...
Oct 9, 20231 min read


ነሐሴ 24፣2015 - ከትናንት እኩለ ሌሊት ጀምሮ በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል
ከትናንት እኩለ ሌሊት ጀምሮ በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል፡፡ ጭማሪው በሚመለከተው አካል ከመነገሩ አስቀድሞ በከተማዋ በሚገኙ ማደያዎች ነዳጅ የለም እና ረዛዥም ሰልፎች ታይተዋል፡፡ አንዳንዶቹም ነዳጅ...
Aug 30, 20231 min read


ነሐሴ 24፣2015 - በቤንዚን እና በነጭ ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ
ለ1 ወር የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ይፋ አድርጓል። በዚህም በምርቶቹ ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል። በዚሁ መሠረት፦ በሊትር 69.52 ብር የነበረው ቤንዚን በ74.85 ብር...
Aug 30, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page