Dec 28, 20231 minታህሳስ 18፣2016 - የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንኮች እና በጥቁር ገበያ የሚመነዘርበት ምጣኔ በእጥፍ ያህል ሰፍቷልየውጭ ሀገር ገንዘብ በባንኮች እና በትይዩ ገበያ ወይም በጥቁር ገበያ የሚመነዘርበት ምጣኔ በእጥፍ ያህል ሰፍቷል፡፡ ይህም የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ስለመግባቱ የሚያሳይ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ኢትዮጵያዊያን እና...
Nov 27, 20231 minህዳር 17፣2016 - የሲሚንቶ እጥረት እንዲኖር ያደረገው የመንግስት የፖሊሲ ችግር ነበር ተባለየሲሚንቶ ምርት እጥረት እንዲኖር ያደረገው የመንግስት የፖሊሲ ችግር ነበር ተባለ፡፡ አሁን የተሻለ ምርት እየቀረበ ነው ተብሏል፡፡ የወርቅና ሌሎች የከበሩ ማዕድናት ላይ ያለው ብክነት ደግሞ እንደቀጠለ ነው ተብሏል፡፡...
Jan 31, 20231 minጥር 23፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- የጥቁር ገበያው ነቃ ነቃ ብሏል፤ ሰሞኑን ሸገር በጠየቃቸው የትይዩ ገበያዎች ላይ የዶላርና ሌሎች የውጭ ምንዛሪ ተነቃቅቷል ምጣኔ ሐብት የጥቁር ገበያው ነቃ ነቃ ብሏል፤ ሰሞኑን ሸገር በጠየቃቸው የትይዩ ገበያዎች ላይ የዶላርና ሌሎች የውጭ ምንዛሪ ተነቃቅቷል፤ ፋፍቷል! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...