top of page
ዋና ገጽ
ወሬ
መሰናዶዎች
የጊዜ ሰሌዳ
ከእኛ ጋር ያስተዋውቁ
ስለ እኛ
መገናኛችን
More
Use tab to navigate through the menu items.
All Posts
የዛሬ ወሬ
የአገር ውስጥ ወሬ
የውጭ ወሬ
ቢዝነስ ወሬ
ምጣኔ ሐብት
ወግ
ጉዳያችን
መቆያ
የጨዋታ እንግዳ
ሸገር ካፌ
ሸገር ሼልፍ
ትዝታ ዘ አራዳ
ልዩ ወሬ
የገበያ ቅኝት
547
የሀኪምዎ መልዕክት
ባዮቴክኖሎጂ
የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት፣ በሳምንት ሁለቴ የሚሰጠውን የትራንስፖርት አገልግሎት ወደ ሶስት ማሳደጉን ተናገረ።
ሰኔ 3/2018 የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት፣ በሳምንት ሁለቴ የሚሰጠውን የትራንስፖርት አገልግሎት ወደ ሶስት ማሳደጉን ተናገረ። ድርጅቱ በድንገተኛ ጎርፍ ምክንያት በሀዲዱ ላይ በደረሰ ጉዳት ለሁለት ሳምንት ያህል ስራ አቁሞ እንደነበርና ጥገና በማድረግ ወደ ስራ መመለሱም ተነግሯል። ከድሬዳዋ እስከ ደወሌ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጠው ድርጅቱ፤ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከሰራው ስራ ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተነግሯል። ድርጅቱ 20ኛ የቦርድ መደበኛ ጉባኤውን ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ ያደረገ ሲሆን የዘጠኝ ወራት የስራ ክንውኑን ገምግሟል። በሚኒሊክ ዘመነ መንግስት የተቋቋመው ከጅቡቲ እስከ አዲስ አበባ የሚደርሰውና 781 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የባቡር መስመር፣ ከ5 ዓመት በፊት በሚኒስትሮች ምክር ቤት በተወሰነው መሰረት ሀብትና ንብረ
Jun 11
1 min read
ፕሮግራሞች
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
More Info
bottom of page