top of page


መጋቢት 5፣2016 - በሲዳማና በቀድሞ ደቡብ ክልል በሚገኙ አካባቢዎች የኩፍኝ ወረርሽኝ እየጨመረ ነው ተባለ
ወረርሽኙንለመከላከል የሚሰጥ ክትባት ቢኖርም ክትባቱን በተለይ ከከተማ ወጣ ወዳሉ ቦታዎች ለማድረስ ዘመናዊ የመድኃኒት ማቆያ አለመኖር ችግሩን አብሶታል ተብሏል። ለኩፍኝመከላከያ የሚሰጥ ክትባት የቅዝቃዜ መጠኑን ጠብቆ እ...
Mar 14, 20241 min read


የካቲት 13፣2016 - የዳኞች ቁጥር ማነስን ጨምሮ የገጠሙን ችግሮችን ለመፍታት እየጣርን ነው ሲሉ ማዕከላዊና ደቡብ ምዕራብ ክልሎች ተናገሩ
የዳኞች ቁጥር ማነስን ጨምሮ የገጠሙን ችግሮችን ለመፍታት እየጣርን ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች ተናገሩ፡፡ በቀድሞው የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉዳያቸው እየታዩ እና ፍርድ...
Feb 21, 20241 min read


ጥር 16፣2016 - የቀድሞው የደቡብ ክልል ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ክፍፍል አድርጓል ተባለ
የቀድሞው የደቡብ ክልል በአራት ክልሎች እንደ አዲስ መደራጀቱን ተከትሎ እንደ ተሽከርካሪ፣ የመሳሰሉ ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ክፍፍል አድርጓል ተባለ፡፡ አሁን የሚቀረው እንደ ህንፃና መሰል ቋሚ ንብረቶች መሆኑንን...
Jan 25, 20241 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽቤት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሚደረገው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሚደረገው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ መጀመሩን ተናገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 22, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








