top of page


ሰኔ 3፣ 2016 - የፀጥታ ችግር የእምቦጭ አረም ትኩረት እንዲያጣ አድርጎታል ተባለ
ለተለያዩ አካባቢዎች ያለው የፀጥታ ችግር የእምቦጭ አረም ትኩረት እንዲያጣ አድርጎታል ተባለ፡፡ አረሙም በሀይቆች እና ግድቦች ላይ አደጋን እንደደቀነ ቀጥሏል፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ አረሙ ዘሩን ከመበተኑ በፊት ሊደረግ...
Jun 10, 20241 min read


ጥር 13፣2016 - የመንገዶች አስተዳደር ከምገነባቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች 84 ያህሉ በፀጥታ ችግር ለጊዜውና ሙሉ በሙሉ ተቋርጠዋል አለ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከምገነባቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች 84 ያህሉ በፀጥታ ችግር ምክንያት ለጊዜውና ሙሉ በሙሉ ተቋርጠዋል አለ፡፡ በሌላ በኩል ከቢሯችን እውቅና ውጭ በኦሮሚያ ክልል ከባንክ ተቀማጭ ገንዘብ ላይ...
Jan 22, 20241 min read


መስከረም 9፣2016 - እምባ ጠባቂ ተቋም ተቋማት በመፍረሳቸው አቤቱታዎችን ማስፈፀም አልቻልኩም አለ
የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በትግራይ ክልል እና በቀድሞው የደቡብ ክልል ተቋማት በመፍረሳቸው ምክንያት ከዜጎች የሚቀርቡ አቤቱታዎችን ማስፈፀም አልቻልኩም አለ፡፡ በአማራ ክልል ደግሞ የፀጥታ ችግር በመኖሩ እምባ...
Sep 20, 20231 min read


መስከረም 4፣2016 - የፀጥታ ችግር ገጥሟት የከረመችው የጉራጌ ዞኗ የጉንችሬ ከተማ ወደሰላሟ እየተመለሰች መሆኑ ተሰማ
ከፍተኛ የፀጥታ ችግር ገጥሟት የከረመችው የጉራጌ ዞኗ የጉንችሬ ከተማ አሁን ወደሰላሟ እየተመለሰች መሆኑ ተሰማ፡፡ በአካባቢው የነበረው የፊደራል የፀጥታ ሀይልም መውጣቱ ተነግሯል፡፡ የማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን...
Sep 15, 20231 min read


መስከረም 3፣2016 - የዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉ ተነገረ
የዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ። በከተማዋ የደረሰ የትራፊክ አደጋም የለም ብሏል። ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 13, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page