top of page


ግንቦት 1፣2016 - በአዲስ አበባ የግልና የመንግስት ተቋማት አካባቢ እየበከሉ ነው ተባለ
በአዲስ አበባ የግልና የመንግስት ተቋማት አካባቢ እየበከሉ ነው ተባለ፡፡ ከግለሰቦች ቤት የሚወጡ የፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻም ብክለቱን እያባባሰው መሆኑን ሰምተናል፡፡ ሁሉም የራሴ በሚልባት አዲስ አበባ፤ ኢንዱስትሪው፣...
May 9, 20241 min read


መጋቢት 26፣2016 - አካባቢን በመበከል ስማቸው ከሚነሱት መካከል ኢንዱስትሪዎች ይገኙበታል
አካባቢን በመበከል ስማቸው ከሚነሱ ተቋማት መካከል አምራች ኢንዱስትሪዎች ይገኙበታል፡፡ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ በተለይ በየኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያሉ ኢንዱስትሪዎች አካባቢን እንዳይበክሉ ቁጥጥር እና ድጋፍ...
Apr 4, 20241 min read


መጋቢት 20፣2016 - የፕላስቲክ ቆሻሻ ብክለት ውስጥ 34 ከመቶ የሚይዘው የለስላሳና የውሀ መጠጥ መያዣ ኮዳ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታየው የፕላስቲክ ቆሻሻ ብክለት ውስጥ 34 ከመቶ የሚይዘው የለስላሳ መጠጥና የውሀ መጠጥ መያዣ ኮዳ ነው ተባለ። ከዚህ ባለፈ ከአየር ብክለት ጋር በተያያዘ ችግር ምክንያት 38 ሺህ ሰዎች በየዓመቱ...
Mar 29, 20241 min read


መጋቢት 19፣2016 - ጊዜ ያለፈባቸው ኬሚካሎች በአዲስ አበባ በተለያየ ተቋማት ለዓመታት ተከማችተው ይገኛሉ
የግብርና ግብአቶችን ጨምሮ የተለያዩ ጊዜ ያለፈባቸው ኬሚካሎች በአዲስ አበባ በተለያየ ተቋማት ለዓመታት ተከማችተው ይገኛሉ፡፡ በጊዜ ካልተወገዱም ለአደጋ ያጋልጣሉና ይታሰብበት እየተባለ ነው፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን...
Mar 28, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








