top of page


ህዳር 20፣2017 - የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ብክለቱን ማቆም ካልቻለ ከቦታው እንዲነሳ በፍርድ ቤት ተወሰነበት
ከ30 ዓመታት በላይ አካባቢ ሲበክልና ለሰው ጤና ጎጂ የሆነ በካይ ፍሳሽ ቆሻሻ በዘፈቀደ ሲለቅ ነበር የተባለው የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ብክለቱን ማቆም ካልቻለ ከቦታው እንዲነሳ በፍርድ ቤት ተወሰነበት፡፡ ለሕዝብ...
Nov 29, 20241 min read


ግንቦት 1፣2016 - በአዲስ አበባ የግልና የመንግስት ተቋማት አካባቢ እየበከሉ ነው ተባለ
በአዲስ አበባ የግልና የመንግስት ተቋማት አካባቢ እየበከሉ ነው ተባለ፡፡ ከግለሰቦች ቤት የሚወጡ የፍሳሽና ደረቅ ቆሻሻም ብክለቱን እያባባሰው መሆኑን ሰምተናል፡፡ ሁሉም የራሴ በሚልባት አዲስ አበባ፤ ኢንዱስትሪው፣...
May 9, 20241 min read


መጋቢት 26፣2016 - አካባቢን በመበከል ስማቸው ከሚነሱት መካከል ኢንዱስትሪዎች ይገኙበታል
አካባቢን በመበከል ስማቸው ከሚነሱ ተቋማት መካከል አምራች ኢንዱስትሪዎች ይገኙበታል፡፡ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ በተለይ በየኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያሉ ኢንዱስትሪዎች አካባቢን እንዳይበክሉ ቁጥጥር እና ድጋፍ...
Apr 4, 20241 min read


መጋቢት 20፣2016 - የፕላስቲክ ቆሻሻ ብክለት ውስጥ 34 ከመቶ የሚይዘው የለስላሳና የውሀ መጠጥ መያዣ ኮዳ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታየው የፕላስቲክ ቆሻሻ ብክለት ውስጥ 34 ከመቶ የሚይዘው የለስላሳ መጠጥና የውሀ መጠጥ መያዣ ኮዳ ነው ተባለ። ከዚህ ባለፈ ከአየር ብክለት ጋር በተያያዘ ችግር ምክንያት 38 ሺህ ሰዎች በየዓመቱ...
Mar 29, 20241 min read


መጋቢት 3፣2016 - ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል የአየር ንብረት ለውጥን ተፅዕኖ መቀነስ ያስፈልጋል ተባለ
ቆሻሻን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል የአካባቢ ብክለትን እንዲሁም የአየር ንብረት ለውጥን ተፅዕኖ መቀነስ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ኢትዮጵያ በዚህ ረገድ ገና ብዙ ስራ ይጠብቃታል ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣...
Mar 12, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








