Apr 251 minሚያዝያ 17፣2016 - የኢትዮጵያ የቆዳ ምርት ከበፊቱ በተሻለ ገበያ እያገኘ መሆኑ ተሰማየኢትዮጵያ የቆዳ ምርት በሀገር ቤት ከበፊቱ በተሻለ ገበያ እያገኘ መሆኑ ተሰማ፡፡ የዲዛይን እና የጥራት ችግሮች መኖራቸውን ግን ሸማቾች ይናገራሉ፡፡ መንግስት ደግሞ ፋብሪካዎቹ ያለባቸውን የግብዓት እጥረት ለማቃለል...