top of page

ሚያዝያ 17፣2016 - የኢትዮጵያ የቆዳ ምርት ከበፊቱ በተሻለ ገበያ እያገኘ መሆኑ ተሰማ

የኢትዮጵያ የቆዳ ምርት በሀገር ቤት ከበፊቱ በተሻለ ገበያ እያገኘ መሆኑ ተሰማ፡፡


የዲዛይን እና የጥራት ችግሮች መኖራቸውን ግን ሸማቾች ይናገራሉ፡፡


መንግስት ደግሞ ፋብሪካዎቹ ያለባቸውን የግብዓት እጥረት ለማቃለል እንዲሰራ ተጠይቋል፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page