top of page


መጋቢት 12፣2016 በማምረቻው ዘርፍ የሴቶች ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆን ከተጠቃሚነታቸው አኳያ ብቻ የሚታይ አይደለም ተባለ
ሴቶች በዘርፉ የሚኖራቸው ተሳትፎ ሀገራዊ ዕንድምታም አለው ተብሏል። በኢትዮጵያ በማምረቻው ዘርፍ ሴቶች ያላቸውን ተሳትፎ የተመለከተ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። አለም አቀፉን የሴቶች ቀን 'ማርች 8"ን ምክንያት...
Mar 21, 20241 min read


የካቲት 29፣2016 - ዛሬም ሴት ተማሪዎችን እየፈተነ ያለው የንፅህና መጠበቂያ ጉዳይ
ሴቶች በተፈጥሮ ከተሰጣቸው ፀጋ መካከል አንዱ የወር አበባ ነው፡፡ ቀድሞም ሆነ አሁን ባለንበት በ21ኛው ክፍለ ዘመን በእኛ በኢትዮያዊያን ዘንድ ለሴቶች የተሰጠው የተፈጥሮ ፀጋ ከነውር መቆጠሩን ቀጥሏል፡፡ ትምህርት ብዙ...
Mar 9, 20241 min read


የካቲት 30፣2016 - ሴቶች በንግዱ ዘርፍ ያላቸው ተሳትፎ ምን ያህል ነው?
በርካታ አቅም ያላቸው ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በንግዱ አለም ከፍተኛ ሀብት እንደሚያንቀሳቅሱና ለብዙዎች እንጀራ እንደሰጡ ይታወቃል፡፡ ያም ሆኖ ካላቸው ቁጥር እና አቅም አንፃር በተለይም ወደ ውጪው አለም ከሚደረገው የንግድ...
Mar 9, 20241 min read


የካቲት 29፣2016 - በሴቶች ብቻ አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመው የሰረገላ ትራንስፖርት ድርጅት ስራን በተመለከተ የተቋሙ ሀላፊን ጠይቀናል
ዛሬ አለም አቀፉን የሴቶች ቀንን ምክንያት አድርገን በሴቶች ብቻ አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመው የሰረገላ ትራንስፖርት ድርጅት ስራን በተመለከተ የተቋሙ ሀላፊን ጠይቀናል፡፡ ምንታምር ፀጋው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 8, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








