top of page


ሚያዝያ 26፣2016 - የባንኮች የሳይበር ጥቃት ጉዳይ!
የባንኮች የሳይበር ጥቃት ጉዳይ! የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio...
May 4, 20241 min read


መጋቢት 13፣2016 - ''በንግድ ባንክ ላይ የተፈጠረዉ ክስተት የሳይበር ጥቃት አለመሆኑን አረጋግጫለሁ'' የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የተፈጠረዉ ክስተት የሳይበር ጥቃት አለመሆኑን አረጋግጫለሁ ሲል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተናገረ። ያጋጠመው ከሲስተም ማሻሻያ ትግበራ ጋር በተያያዘ የተፈጠረ እንጂ የሳይበር...
Mar 22, 20241 min read


መጋቢት 10፣2016 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የገጠመውን ችግር ተከትሎ የእለቱን ገንዘብ ዝውውር የሚለይ ሶፍትዌር በማበልፀግ የመለየት ስራን መስራቱን ተናገረ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው አርብ ምሽት የገጠመውን ችግር ተከትሎ የእለቱን ገንዘብ ዝውውር የሚለይ ሶፍትዌር በማበልፀግ የመለየት ስራን መስራቱን ተናገረ፡፡ ባንኩ የተሳካ ባይሆንም በየጊዜው የሳይበር ጥቃት ሙከራ...
Mar 19, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
