Apr 261 minሚያዝያ 18፣2016 - አዲሱ ደንብ የህብረት ስራ ኮሚሽን ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚያስከፍለውን ክፍያ የሚወስን ነው ተብሏልየሚኒስትሮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ውሳኔ ካሳለፈባቸው ጉዳዮች መካከል የፌዴራል የህብረት ስራ ኮሚሽን የተመለከተው ደንብ ይገኝበታል፡፡ አዲሱ ደንብ ኮሚሽኑ ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚያስከፍለውን ክፍያ የሚወስን...