Apr 191 minሚያዝያ 11፣2016 - ባለፉት 9 ወራት በአዲስ አበባ 286 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው አጥተዋልባለፉት ዘጠኝ ወራት በአዲስ አበባ 286 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው አጥተዋል፡፡ ከ2 ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ የተለያየ አካላዊ ጉዳት አጋጥሟቸዋል፡፡ ከ82 በመቶ በላይ የአደጋው ሰለባዎች እግረኞች ናቸው...