top of page

ሚያዝያ 11፣2016 - ባለፉት 9 ወራት በአዲስ አበባ 286 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው አጥተዋል

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በአዲስ አበባ 286 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ሕይወታቸው አጥተዋል፡፡


ከ2 ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ የተለያየ አካላዊ ጉዳት አጋጥሟቸዋል፡፡


ከ82 በመቶ በላይ የአደጋው ሰለባዎች እግረኞች ናቸው የተባለ ሲሆን የትራፊክ ህግን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ ተመክረዋል፡፡


በረከት አካሉ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page