top of page


የካቲት 29፣2016 -ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ምክንያቶች ምርጫ ባልተደረገባቸው አካባቢዎች ምርጫን ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን ተናግሯል
ህጋዊ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፣ ለመራጮች ትምህርት ለመስጠት ፍላጎት እና ልምድ ካላችሁ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት ፈቃድ ማግኘት ትችሉ ዘንድ አመልክቱ ተብላችኋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...
Mar 8, 20241 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽቤት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሚደረገው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሚደረገው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ መጀመሩን ተናገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- ያለመከሰስ መብቱ ሳይነሳ በፀጥታ አካላት ድብደባ ደርሶበት ታስሯል ስለተባለው የደቡብ ክልል የምክር ቤት አባል ጉዳይ ከክልሉ ፖሊስ ምላሽ
ያለመከሰስ መብቱ ሳይነሳ በፀጥታ አካላት ድብደባ ደርሶበት ታስሯል ስለተባለው የደቡብ ክልል የምክር ቤት አባል ጉዳይ ከክልሉ ፖሊስ ምላሽ ማግኘት እንዳልቻለ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተናገረ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ተመራጩ የት...
Dec 16, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- 7 አባላት ያሉት የቁጫ የምርጫ ክልል የጋራ ምክር ቤት መጪውን ህዝበ ውሳኔ በሚመለከት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አቤቱታ ማቅረቡ ተ
ታህሳስ 3፣ 2015 7 አባላት ያሉት የቁጫ የምርጫ ክልል የጋራ ምክር ቤት መጪውን ህዝበ ውሳኔ በሚመለከት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አቤቱታ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 12, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








