Apr 251 minሚያዝያ 17፣2016 - ህወሐት በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት ትጥቅ እንዲፈታ ተጠየቀበራያ አላማጣ አካባቢ የተፈጠረው ችግር በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሰጥ፤ የህወሐት ሀይሎችም በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሰረት ትጥቅ እንዲፈታ ተጠየቀ፡፡ ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በሰጠው መግለጫ ደግሞ ስምምነቱን...
Apr 231 minሚያዝያ 15፣2016 - በቆቦ ከተማ አካባቢ የነበረ መጠለያ ፈርሶ ወደ ቀያቸው ተመለሱ ተብለናል ሲሉ ተፈናቃዮች ተናግረዋልበራያ አላማጣ ዞን አካባቢ ከሰሞኑ በተፈጠረው ውጥረት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ለዳግም መፈናቀል መዳረጋቸው እየተነገረ ነው፡፡ ከሰሞኑ በቆቦ ከተማ አካባቢ የነበረ መጠለያ ፈርሶ ወደ ቀያቸው ተመለሱ ተብለናል ሲሉ...