Apr 251 minሚያዝያ 17፣2016 - በ 9 ወራት ከ880 በላይ ሰዎች በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ ድንበር ላይ ተይዘው ተመልሰዋል ተባለባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ ከ880 በላይ ሰዎች በህገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ሊወጡ ሲሉ ድንበር ላይ ተይዘው ተመልሰዋል ተባለ፡፡ ኦሮሚያ፣ አማራ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ህገወጥ ስደት የሚበዛባቸው ክልሎች ተብለው...
Apr 41 minመጋቢት 26፣2016 - በሳውዲ አረቢያ በህገ-ወጥ መንገድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ብዛት ከ70 ሺህ እንደሚበልጥ ተሰማበሳውዲ አረቢያ በህገ-ወጥ መንገድ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ብዛት ከ70 ሺህ እንደሚበልጥ ተሰማ፡፡ በየእስር ቤቱ የሚገኙ ሰዎችን በዘመቻ መልክ ለመመለስ መታሰቡ ተነግሯል፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Apr 31 minመጋቢት 25፣2016 - ህገ-ወጥ ጉዞን ለመገደብ ከሀገሮች ጋር በትብብር እየተሰራ ነው ተብሏልበየአመቱ ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች በህገ-ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ይወጣሉ፡፡ መንግስት ህገ-ወጥ ጉዞን ለመገደብ ከጎረቤት እና ከሌሎችም የአፍሪካ ሀገሮች ጋር በትብብር እየሰራ ነው ተብሏል፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን...
Oct 30, 20231 minጥቅምት19፣2016 - ማህበራዊ ተቋማት እና የመንግስት የስራ ሀላፊዎች የህገወጥ ስደት አበረታች መሆናቸው ችግሩን አባብሶታል ተብሏልበተጠናቀቀውበጀት ዓመት በህገወጥ መንገድ ከሀገር ወጥተው ባስቸጋሪ ሁኔታ የቆዩ ከ135,000 በላይ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመልስዋል፡፡ በሌላበኩል በዚሁ ዓመት በህጋዊ መንገድ 100,000 ዜጎች ወደ ውጭ ሀገራት...