top of page


ታህሳስ 17፣2016 - የልማት ድርጅቶች ተሻሽሎ በወጣው የመንግስት ግዥና ንብረት አዋጅ መተዳደር የለብንም አሉ
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ተሻሽሎ በወጣው የመንግስት ግዥና ንብረት አዋጅ መተዳደር የለብንም አሉ፡፡ ረቂቅ ህጉ የልማት ድርጅቶችን የማያሰራ እና ከተወዳዳሪነት የሚያስወጣ ነው ይላሉ፡፡ በጉዳዩ ላይ ዛሬ በህዝብ...
Dec 27, 20231 min read


ታህሳስ 16፣2016 - የዳኝነት ክፍያ ለማሻሻል የወጣው ደንብ የተጋነነ በመሆኑ ፍትህ የማግኘት መብትን የሚጋፋ ነው ተባለ
የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የዳኝነት ክፍያ ለማሻሻል የወጣው ደንብ ከ2,000 እስከ 11 ሚሊዮን ብር የዳኝነት ክፍያን የሚጠይቅ ሲሆን የተጋነነ በመሆኑ ፍትህ የማግኘት መብትን የሚጋፋ ነው ተባለ፡፡ ሰዎች ለዳኝነት...
Dec 26, 20231 min read


ታህሳስ 13፣2016 - ‘’በግዴታ ወደ ነበራችሁበት ካልተመለሳችሁ የዕለት እርዳታ አታገኙም’’
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በሚያጋጥሙ የፀጥታ ችግሮች፣ ግጭቶች እና ጥቃቶች ምክንያት ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያው ተጠልለው ዓመታትን ያስቆጠሩ ሚሊዮኖች ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ ተቀብላ ባፀደቀቺው የሀገር ውስጥ...
Dec 23, 20231 min read


ታህሳስ 13፣2016 - የጋዜጠኞች እስር እና ማስፈራራት በኢትዮጵያ
የመገናኛ ብዙሃን ህዝብ የሚያስፈልገውን መረጃ ያለተፅዕኖ እና ያለ ማንም ጫና ማሰራጨት ካልቻሉ፣ በነፃነት መረጃዎችን ማንሸራሸር ከተሳናቸው ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት የወረቀት ላይ ጌጥ ብቻ ይሆናል፡፡ ለመሆኑ...
Dec 23, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page

