Jan 271 minዓለም አቀፍ ትንታኔ - በዩክሬይን ወሰን አቅራቢያ የወደቀው አውሮፕላን - በየኔነህ ከበደሰሞኑን በሩሲያ ምዕራባዊ ክፍል በዩክሬይን ወሰን አቅራቢያ የወደቀው አውሮፕላን ጉዳይ የሁለቱ ተፋላሚዎች አዲስ መነታረኪያ ሆኗል፡፡ ቤልጎሮድ አቅራቢያ ስለወደቅ አውሮፕላን ከተመለሰው ያልተመለሰው ጥያቄ ይበዛል...
Nov 8, 20221 minጥቅምት 28፣ 2015-በዩክሬይኗ ርዕሰ ከተማ ኪየቭ ከንቲባ ቪታሊ ክሊችኮ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው ለመውጣት መዘጋጀት ይኖርባቸዋል አሉጥቅምት 28፣ 2015 በዩክሬይኗ ርዕሰ ከተማ ኪየቭ ከንቲባ ቪታሊ ክሊችኮ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው ለመውጣት መዘጋጀት ይኖርባቸዋል አሉ፡፡ በጦርነቱ ምክንያት ኪየቭ የኤሌክትሪክ አቅርቦቷን ሙሉ በሙሉ ልታጣ እንደምትችል...