Apr 251 minሚያዝያ 17፣2016 - የኢትዮጵያ እና የሩሲያ የብሪክስ ባለሞያዎች የጋራ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት እና በአባል ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ መምከሩ ተነገረየኢትዮጵያ እና የሩሲያ የብሪክስ ባለሞያዎች የጋራ ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት እና በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ሊኖር ስለሚገባው የጋራ ተጠቃሚነት ጉዳይ መምከሩ ተነገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 261 minመጋቢት 17፣2016 - ኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነቷ የሚኖራትን ሚናና ድርሻን በተመለከተ የውጪ ጉዳይ ኢንስቲትዩ ከአሰላሳዮች ጋር መምከሩ ተሰማኢትዮጵያ በብሪክስ አባልነቷ የሚኖራትን ሚናና ድርሻን በተመለከተ የውጪ ጉዳይ ኢንስቲትዩ ከከፍተኛ ት/ት ተቋማትና ከአሰላሳዮች ጋር መምከሩ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 22, 20231 minታህሳስ 12፣2016 - ብሪክስን መቀላቀል ሀገሪቱ የምታገኘው አና የምታጣው የኢኮኖሚ ፋይዳን የለየ እንዲሆን ተጠየቀብሪክስን መቀላቀል የፖለቲክ ግብ ብቻ ሳይሆን መሆን ያለበት ሀገሪቱ የምታገኘው አና የምታጣው የኢኮኖሚ ፋይዳን የለየ እንዲሆን ተጠየቀ፡፡ አንድን አለማቀፍ ተቋምን መቀላቀል ብቻ ሳይሆን ከአባል ሀገራት ጋር መወዳደር...
Aug 10, 20231 minነሐሴ 4፣2015 - ኢትዮጵያ የብሪክስ ማህበርተኛ ለመሆን ያቀረበችውን ጥያቄ ሩሲያ በበጎ እንደምትመለከተው ተናገረችሩሲያ በዓመት ለ100 ኢትዮጵያዊን ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት ማሰቧንም በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ተናግረዋል፡፡ ንጋቱ ሙሉ የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Tiktok:...