top of page


ጳጉሜ 1 2017 - በአዲስ አበባ መኪና ማቆም፣ ሰው ማውረድ መጫን አይቻልም፤ የሚሉ ምልክቶች በዝተዋል
በአዲስ አበባ መኪና ማቆም፣ ሰው ማውረድ መጫን አይቻልም፤ የሚሉ ምልክቶች በዝተዋል፡፡ በዚህም አሽከርካሪዎች ሲያማርሩ፣ ተሳፋሪዎች ተንገላታን ሲሉ ይሰማል፡፡ ከተማዋ መንገደኛውን በሚያማርር ሁኔታ ለምን መኪና ማቆምን...
Sep 61 min read


ነሀሴ 21 2017 - የከተማ ሰው ለመባል ምን ማድረግና አለማድረግን ይጠይቃል?
አዲስ አበባ የከተማ መስፈርቶችን ለማሟላት ብላ የምታፈርስ የምትገነባው ብዙ ነው፡፡ የተሽከርካሪ፣ የእግረኛ መንገዱ፣ መናፈሻው፣ የስፖርት ቦታው፣ ህንፃው ሌላ ሌላውም በመገንባት ላይ ነው፡፡ የከተማዋ ነዋሪስ ከተሜ...
Aug 271 min read


መጋቢት 21፣2016 - መልሶ ግንባታው ከህግ አንፃር
አዲስ አበባ እንደ አዲስ በሚባል ደረጃ ፈርሳ እየተገነባች ነው፡፡ መንግስት ‘’አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ የማድረግ ቃል ከ5 ዓመት በፊት ገብቻለው፤ የአሁኑ ስራ እሱን ወደ ተግባር የመቀየር ነው’’ ይላል፡፡ ስራው...
Mar 30, 20241 min read


መጋቢት 20፣2016 - በአዲስ አበባ ያለው የመንገድ አጠቃቀም ብዙ ችግሮች ያሉበት ነው ተባለ
በአዲስ አበባ ያለው የመንገድ አጠቃቀም ብዙ ችግሮች ያሉበት ነው ተባለ፡፡ የኮብልስቶን መንገዶችን እየጠፉ፤ ለእግረኛም ለተሽከርካሪም ዝግ የሚያደርጉ ግለሰቦችም እንዳሉ የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ተናግሯል፡፡...
Mar 29, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








