top of page


ታህሳስ 14፣2017 - በኢትዮጵያ ከ5,200 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቢኖሩም ብዙዎቹ ግጭት ወዳለባቸው ቦታዎች ገብተው የመስራት ፍላጎት የላቸውም ሲል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተናገረ
በኢትዮጵያ ከ5,200 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቢኖሩም ብዙዎቹ ግጭት ወዳለባቸው ቦታዎች ገብተው የመስራት ፍላጎት የላቸውም ሲል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተናገረ። በሀገሪቱ በሰላም ግንባታ ዙሪያ...
Dec 23, 20241 min read


ነሐሴ 22፣2016 - በ2016 የትምህርት ዘመን በአማራ ክልል 3.4 ሚሊዮን ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለመጨረስ አልቻሉም አልያም ጭራሽ ትምህርት ቤት አልገቡም
በ2016 የትምህርት ዘመን በአማራ ክልል 3.4 ሚሊዮን ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለመጨረስ አልቻሉም አልያም ጭራሽ ትምህርት ቤት አልገቡም፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ እንዳለው ከእነዚህ ውስጥ 2.5 ሚሊዮን ተማሪዎች በዚህ...
Aug 28, 20241 min read


ሰኔ 1፣2016 - ሀገራዊ ምክክሩ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች እንዴት ሊካሄድ እቅድ ተይዟል?
የሀገራዊ ምክክሩ ብሔራዊ መግባባትን የሚጠይቁ አጀንዳዎች የትኞቹ ናቸው የሚለውን የመለየት ሂደት ላይ ደርሷል፡፡ ይህም በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ አጀንዳ የመለየቱ ስራ በክልሎችም ይቀጥላል፡፡ ይሁንና የተሳታፊ ልየታ...
Jun 8, 20241 min read


ግንቦት 24፣2016 - ውህድ ማንነት ያላቸው ሰዎች ጉዳይ በሀገራዊ ምክክሩ
ግንቦት 24፣2016 በአጀንዳነት ተይዘው በምክክሩ ሂደት የጋራ መግባባት ይደረስባቸው ዘንድ ከቀረቡ ርዕሰ ጉዳዮች መካከል አንዱ ውህድ ማንነት ያላቸው ሰዎችን ይመለከታል፡፡ ሸገር፤ ይሄንኑ ርዕስ ጉዳይ በአጀንዳነት...
Jun 1, 20241 min read


ግንቦት 24፣2016 - የታጠቁ ሀይሎች ውክልና በሌለበት፤ ሀገራዊ ምክክሩ ውጤት ያመጣል ወይ?
ግንቦት 24፣2016 ኢትዮጵያ ከግጭት አዙሪት እንዳትወጣ ያደረጓትን ጉዳዮች በመለየትና ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ የጋራ መግባባት ላይ ለመድረስ ስራ ተጀምሯል፡፡ ለዚህም በአዲስ አበባ ለሰባት ቀናት የሚቆይ የአጀንዳ...
Jun 1, 20241 min read


ግንቦት 3፣2016 - መንግስት የሚያስራቸው ጋዜጠኞች እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች
#ግጭት፣ እገታ፣ ግድያና መሰል የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ የሚከሰቱ አሰቃቂ ድርጊቶች ቢሆኑም በመገናኛ ብዙሃን ዜና ሆነው ሲዘገቡ እምብዛም አንሰማም፡፡ ጋዜጠኞች ለራሳቸውም የደህንነት ስጋት አለባቸው...
May 11, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page