top of page


ታህሳስ 28፣2017 - መንግስትስ በህዝቡ የምግብ ዋስትና ላይ የሚታይ ለውጥ ማምጣት ለምን ተሳነው?
ኢትዮጵያ ለግብርና ምርቶች የተሰማማ የመሬት ሀብት እና የአየር ጠባይ እንዳላት እየተነገረ ቢቆይም ህዝቧን በበቂ መመገብ አልቻለችም፡፡ የሚበዛው ህዝቧ በገጠር እና በግብርና ኑሮውን የመሰረተ ቢሆንም ዛሬም ከግብረ ሰናይ...
Jan 6, 20251 min read


ነሐሴ 3፣2016የምግብ ዋስትና ችግር በኢትዮጵያ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተፈጠረው የእርስ በእርስ #ጦርነት እና የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና ችግርን አክፍቶታል ተባለ፡፡ በተለይ ከቅርብ አመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠረው የሰላም...
Aug 9, 20241 min read


ሐምሌ 9፣ 2016 - በምስራቅ ሀረርጌ የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ‘’ሳይበሉ የሚውሉበት ቀን ትንሽ አይደለም’’ ጥናት
በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና ማጣት ተደጋግሞ የሚነሳ ችግር ነው፡፡ #በምስራቅ_ሀረርጌ ባሉ ወረዳዎች በሚኖሩ የማህበረሰብ ክፍሎች ላይ የተጠና ጥናትም የሚያሳየው ይሄንኑ ነው፡፡ ጥናቱ በተከናወነባቸው ዘጠኝ ወረዳዎች ያሉ...
Jul 16, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
