top of page


ታህሳስ 16፣2017 - በቤት ሰራኝነት ተቀጥረው የሚሰሩ ዜጎች መብታቸውን እና ግዴታቸውን አውቀው እንዲሰሩ የሚያደርግ ህግ ሊወጣ ነው፡፡
በቤት ሰራኝነት ተቀጥረው የሚሰሩ ዜጎች መብታቸውን እና ግዴታቸውን አውቀው እንዲሰሩ የሚያደርግ ህግ ሊወጣ ነው፡፡ በህጉ መሰረት ከ15 ዓመት በታች የሆኑትን መቅጠር በህግ ያስቀጣል፡፡ በአንድ በኩል የቤት ሰራተኞቹ...
Dec 25, 20241 min read


ጥቅምት 22፣2017 - ምን ያህሉ ጉዳትና ጥቃት የደረሰባቸው ህፃናት ወደ ፍትህ ሥርዓቱ ይመጣሉ?
ጥበቃ የሚሹትና የቤተሰብ ክትትል የሚያስፈልጋቸው ህፃናት በቀላሉ ለጥቃት ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡ ለህጻናት ተስማሚ የፍትህ ሥርዓት እንዲኖር ችሎቶች ማደራጀት ላይ የተከወኑ ስራዎች ቢኖሩም ምን ያህሉ ጉዳትና ጥቃት...
Nov 1, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2017 - በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት ምን ያህሉ ይሞታሉ?
በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት ምን ያህሉ ይሞታሉ? ከሚወልዱ እናቶችስ ሞት የሚያጋጥማቸው ምን ያህሎቹ ናቸው? እነዚህንና ሌላውም በቁጥር ለማወቅ እየተጠኑ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ወትሮውንም ቢሆን በወሊድ ወቅት የሚከሰት...
Oct 24, 20242 min read


ጥቅምት 14፣2017 - በኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሹ ህጻናት ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ነው
በኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሹ ህጻናት ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ነው፡፡ የሚላስ የሚቀመስ ፍለጋ ጎዳና የወጡ፣ በረጅ ተቋማት የሚደግፉ ህፃናት በርካታ እንደሆኑም ይነገራል፡፡ ስራቸውም ህፃናት መደገፍ ላይ ያደረጉ ድርጅቶች...
Oct 24, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page