top of page


ግንቦት 8 2017 - መንግስት አንድ ሶስተኛ ተረጅዎችን ሀላፊነት ወስዶ እንዲያግዝም ሰጥተነዋል ብለዋል
ለኢትዮጵያ ብቻ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር በጀት ይዞ ይሰራ የነበረው የአሜሪካው የተራድኦ ድርጅት #USAID ስራ ማቆሙን ተከትሎ በሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ችግር የእለት ኑሯቸውን በእርዳታ የሚሸፈንላቸው ብዙዎች...
May 161 min read


መጋቢት 2 2017 - በዩኤስኤአይዲ የሚደረግለት የገንዘብ ድጋፍ በመቋረጡ ህልውናው አደጋ ላይ መውደቁን የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ተናገረ፡፡
በዩኤስኤአይዲ ( #USAID ) የሚደረግለት የገንዘብ ድጋፍ በመቋረጡ ህልውናው አደጋ ላይ መውደቁን የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ተናገረ፡፡ በዚህም ምክንያት ከአጠቃላይ ሰራተኞቹ የግማሽ ያህሉን የስራ ውል...
Mar 111 min read


የካቲት 24 2017 - የአሜሪካ ድጋፍ መቆሙን ተከትሎ መንግስት ለተረጂዎች ለመድረስ የሚያስችለውን አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ
የአሜሪካ መንግስት የተራድኦ ድርጅት ( #USAID ) የሚሰጠውን ድጋፍ ማቆሙን ተከትሎ መንግስት ለተረጂዎች ለመድረስ የሚያስችለውን አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ፡፡ በ8 ክልሎች ውስጥ ያሉ ከ4.5 ሚሊየን በላይ...
Mar 41 min read


ታህሳስ 10፣2017 - በኢትዮጵያ በክልል ዋና ከተሞች ላይ በተደረገ ጥናት ከተማ ላይ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለመሆን 30 በመቶቹ የመክፈል አቅም የላቸውም ተባለ
በኢትዮጵያ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ላይ በተደረገ ጥናት በአንድ ከተማ ላይ የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለመሆን 30 በመቶቹ የመክፈል አቅም የላቸውም ተባለ፡፡ ኢትዮጵያ ለዜጎቿ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትና የንጽህና...
Dec 19, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








