top of page


ጳጉሜ 1፣2016‘’ - ያጉት ፔይ ፋይናንሺል ቴክኖሎጂ’’ ከ’’ኢትስዊች’’ ጋር ባደረገው የፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ጥምረት አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን ተናገረ፡፡
‘’ያጉት ፔይ ፋይናንሺል ቴክኖሎጂ’’ ከ’’ኢትስዊች’’ ጋር ባደረገው የፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ጥምረት አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን ተናገረ፡፡ ሁለቱ ኩባንያዎች ያደረጉት ጥምረት ለደንበኞች፣ ለነጋዴዎች እና...
Sep 6, 20241 min read


ጳጉሜ 1፣2016 - የፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ የቀብር ስነ ስርዓት እሁድ ጷጉሜ 3 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይፈጸማል
የአደባባይ ምሁሩ ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ የቀብር ስነስርዓት የሚፈጸመው በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተናግሯል፡፡ በዕለቱ ከጠዋቱ 4:00-6:00 ሰዓት...
Sep 6, 20241 min read


ጳጉሜ 1፣2016 - የትምህርት ሚኒስቴር የስርዓተ ትምህርት ክለሳ ለማድረግ እየተዘጋጀሁ ነው አለ፡፡
ስርዓተ ትምህርት ክለሳው የሚደረገው ተማሪው የሚማራቸው የትምህርት ዓይነቶች ምን ያህል ተረድቷቸዋል የሚለው ለመለካት ነው ተብሏል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና(ዶ/ር)...
Sep 6, 20241 min read


ጳጉሜ 1፣2016 - ላዳ ታክሲዎች አርጅተው የአገልግሎት ዘመናችሁ አልቋል፤ በአዲስ መተካታችሁ አይቀሬ ነው የተባሉት ከአራት ዓመት በፊት ነበር
በአዲስ አበባ ከተማ ጎዳና ውር ውር የሚሉት ነጭ በሰማያዊ ላዳ ታክሲዎች አርጅተው የአገልግሎት ዘመናችሁ አልቋል፤ በአዲስ መተካታችሁ አይቀሬ ነው የተባሉት ከአራት ዓመት በፊት ነበር፡፡ ለዚህ ደግሞ አሮጌዎቹ ላዳዎች...
Sep 6, 20241 min read


ጳጉሜ 1፣2016 - ‘’አነቃቂ ንግግር’’ በሚል የሚሰጠው ስልጠና ሊፈተሽ እንደሚገባ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው፡፡
‘’አነቃቂ ንግግር’’ በሚል የሚሰጠው ስልጠና ምንነትና ጠቀሜታው ሊፈተሽ እንደሚገባ እና በዚህ ረገድ የቁጥጥር ስርዓት መኖር እንዳለበት የማህበራዊ ሳይንስ ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንዶች...
Sep 6, 20241 min read


ጳጉሜ 1፣2016 - የከፍታ ወጣቶች ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር(ሳኮ) በብሔራዊ ደረጃ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
የከፍታ ወጣቶች ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር(ሳኮ) በብሔራዊ ደረጃ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። "ከፍታ የተቀናጀ የወጣቶች ፕሮግራም" ወጣቶችን በኢኮኖሚ በመጥቀም በኩል ትልቅ ምዕራፍ ይከፍታል የተባለለትን በብሔራዊ...
Sep 6, 20241 min read


ነሐሴ 30፣2016 - ኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድ ልውውጣቸውን በብር እና ዩአን ለማድረግ ተስማሙ
ኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድ ልውውጣቸውን በብር እና ዩአን ለማድረግ ተስማሙ፡፡ ሁለቱ ሀገሮች ከዚህ ስምምነት ላይ የደረሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዘዳንት ሺ ጂን ፒንግ ውይይት ባደረጉበት ወቅት መሆኑ...
Sep 5, 20241 min read


ነሐሴ 30፣2016 - ''ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ላይ የሚደርሰው ዝርፊያ እና ጥቃት ቀንሷል'' የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር
ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ላይ የሚደርሰው ዝርፊያ እና ጥቃት ቀንሷል ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ ከዚህ ቀደም ጉዳት ለደረሰባቸው አሽከርካሪዎች ካሣ ለመስጠት መታሰቡን ሰምተናል፡፡...
Sep 5, 20241 min read


ነሐሴ 30፣2016 - የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካን በቀይ መስመራችን ላይ ባታላግጪ ይሻልሻል አሉ
#ሩሲያ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አሜሪካን በቀይ መስመራችን ላይ ባታላግጪ ይሻልሻል አሉ፡፡ የላቭሮቭ ማስጠንቀቂያ የተሰማው አሜሪካ ለዩክሬይን ግዛት ተሻጋሪ ጥቃት መፈፀሚያ ሚሳየሎችን ማስታጠቅ...
Sep 5, 20242 min read


ነሐሴ 30፣2016 - ኢትዮጵያ 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለመስራት 1.6 ቢሊዮን ዶላር ብታወጣም ባለፉት 9 ዓመታት ከፓርኮቹ ያገኘችው ገቢ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ነው፡፡
ኢትዮጵያ 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለመስራት 1.6 ቢሊዮን ዶላር ብታወጣም ባለፉት 9 ዓመታት ከፓርኮቹ ያገኘችው ገቢ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ነው፡፡ ይህ የተባለው ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል የኢንዱስትሪ...
Sep 5, 20241 min read


ነሐሴ 30፣2016 - ኢትዮጵያ 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለመስራት 1.6 ቢሊዮን ዶላር ብታወጣም ባለፉት 9 ዓመታት ከፓርኮቹ ያገኘችው ገቢ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ነው
ኢትዮጵያ 13 የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለመስራት 1.6 ቢሊዮን ዶላር ብታወጣም ባለፉት 9 ዓመታት ከፓርኮቹ ያገኘችው ገቢ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ነው፡፡ ይህ የተባለው ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል የኢንዱስትሪ...
Sep 5, 20241 min read


ነሐሴ 29፣2016 - መጠለያው ትምህርት ቤት መሆኑን የተናገሩት ተፈናቃዮቹ የ2017 ዓ.ም ትምህርት ሊጀመር ቀናቶች የቀሩት በመሆኑ ስጋት ውስጥ ገብተናል ይላሉ
በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ የመሬት መንሸራተት አደጋ በማጋጠሙ ምክንያት ቀያቸውን ለቀው በመጠለያ ውስጥ ላሉ ከ300 በላይ ነዋሪዎች የሚደረገው የምግብ አቅርቦት ቀንሷል ተባለ፡፡ ከዚህ ቀደም ተፈናቃዮቹ ሲረዱ የነበረው...
Sep 4, 20241 min read


ነሐሴ 29፣2016 - ''አካል ጉዳተኞች በፖለቲካው እንዲሳተፉ መጠየቅን ጨምሮ ዋና ዋና ያልኳቸውን ሶስት አጀንዳዎች ለምክክር ኮሚሽን አስረክቢያለሁ'' የአካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን
''አካል ጉዳተኞች በፖለቲካው እንዲሳተፉ መጠየቅን ጨምሮ ዋና ዋና ያልኳቸውን ሶስት አጀንዳዎች ለምክክር ኮሚሽን አስረክቢያለሁ'' ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ተናገረ፡፡ ፌዴሬሽኑ ውስብስብ...
Sep 4, 20241 min read


ነሐሴ 29፣2016 - በዓሉን ምክንያት አድርገው ምርት የሚያሸሹና የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን እንደማይታገስ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ተናገረ
በዓሉን ምክንያት አድርገው ምርት የሚያሸሹና የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ ነጋዴዎችን እንደማይታገስ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ተናገረ፡፡ ከፊታችን ለሚከበረው የአዲስ ዓመት በዓል ለሸማቹ የሚያስፈልጉ የሁሉም ዓይነት ሸቀጦች...
Sep 4, 20241 min read


ነሐሴ 28፣2016 - ንፁሐን ዜጎችን በማገት፣ ገንዘብ በመቀበልና በመግደል ተሳትፎ አላቸው የተባሉ የመንግስት መዋቅር አባላት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአማራ ክልል ተናገረ
ንፁሐን ዜጎችን በማገት፣ ገንዘብ በመቀበልና በመግደል ተሳትፎ አላቸው የተባሉ የመንግስት መዋቅር አባላት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ተናገረ፡፡ ከሰሞኑ በተለይ በጎነደር አካባቢ...
Sep 4, 20242 min read


ነሐሴ 28፣2016 - ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ወደ ብሔራዊ ባንክ፤ በየዓመቱ የሚገባው የወርቅ መጠን ከ800 ወደ 90 ኪ.ግ ወርዷል ተባለ
ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ወደ ብሔራዊ ባንክ፤ በየዓመቱ የሚገባው የወርቅ መጠን ከ800 ኪሎ ግራም ወደ 90 ኪሎ ግራም ወርዷል ተባለ፡፡ ‘’ከ2000 እስከ 2015 ዓ.ም ድረስ የተሻለ የወርቅ መጠን ወደ ብሔራዊ...
Sep 3, 20241 min read


ነሐሴ 28፣2016 የተፈጥሮ አደጋዎች በሚደርሱበት ወቅት ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ ለመሆን ቀዳሚ መሆን አለባቸው ሲሉ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡
የተፈጥሮ አደጋዎች በሚደርሱበት ወቅት ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ ለመሆን ቀዳሚ መሆን አለባቸው ሲሉ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ግን ይህንን ሲያደርጉ አይታይም ብለዋል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያ...
Sep 3, 20241 min read


ነሐሴ 28፣2016 - ዩኒቨርሲቲዎች ከ4 ዓመት በፊት በተልዕኮና ትኩረት ተለይተው ይደራጃሉ ቢባልም ዛሬም ድረስ እውን አልሆነም
ለዚህ ደግሞ የትምህርት ሚኒስቴር ክትትል ማነስ እና የዩንቨርስቲ አመራሮች ለስራው የሰጡት ትኩረት አነስተኛ በመሆኑ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዩኒቨርስቲዎችን በትምህርት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ በምርምር፣ በአጠቃላይ...
Sep 3, 20241 min read


ነሐሴ 28፣2016 - ለመሆኑ ገበያው ተጀምሯል ከተባለ የሚቀሩ ስራዎች ምንድናቸው?
ኢትዮጵያ ሁሉንም በፋይናንስ ያካትትልኛል ያለችውን መንገድ ይዛለች። ከዚህ ባሻገር የሀብት ማሰባሰብያ የኢኮኖሚና ቢዝነስ ማፈናጠርያ ይሆናል የተባለው የካፒታል ገበያ ወደ ስራ ገብቷል። ሀብት እንዲፈጠር፣ ኢንቨስትመንት...
Sep 3, 20241 min read


ነሐሴ 28፣2016 - በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸሙ እገታዎች ተባብሰውና ተስፋፍተው መቀጠላቸውን የኢሰመኮ የክትትልና ምርመራ ውጤት አሳየ፡፡
በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸሙ እገታዎች ተባብሰውና ተስፋፍተው መቀጠላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን(ኢሰመኮ) የክትትልና ምርመራ ውጤት አሳየ፡፡ እገታቸውቹ የሚፈጸሙትም በታጣቂ ኃይሎች፣ ለዘረፋ በተደራጁ...
Sep 3, 20242 min read


ነሐሴ 28፣2016 - ለዓመታት አለመረጋጋት ያልተለየው የአማራ ክልል በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀመጡ አድርጓቸዋል
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከ 4,000 በላይ ትምህርት ቤቶች ጉዳት ሲደርስባቸው ከ 3 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርት ሳያገኙ ቆይተዋል፡፡ የሰሜኑ ጦርነት አለፍ ሲልም አሁን ላይ በክልሉ የሚታየው የእርስ በእርስ...
Sep 3, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








