top of page


መስከረም 23፣2017 - የመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ ያገኘችው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር ከ540 በመቶ በላይ ጭማሪ አለው ተባለ
ኢትዮጵያ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ ያገኘችው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር ከ540 በመቶ በላይ ጭማሪ አለው ተባለ፡፡ ይህን ያለው የብሄራዊ ባንክ ነው፡፡ የብሔራዊ...
Oct 3, 20241 min read


መስከረም 23፣2017 - የአዲስ አበባ ፖሊስ፤ በ’’ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ’’ በዓል አከባበር ወቅት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አደረገ
የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል መስከረም 25 ቀን 2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ እንደሚከበር የአዲስ አበባ ፖሊስ ተናግሯል፡፡ በዚህም ከበዓሉ ዋዜማ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ...
Oct 3, 20241 min read


መስከረም 23፣2017 - በተለያየ የአለም ሀገራት የሚኖሩ እና የሌላ ሀገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ቀዳሚ ጥያቄያቸው ከኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት ማግኘት ነው ተባለ
በተለያየ የአለም ሀገራት የሚኖሩ እና የሌላ ሀገር ዜግነት ያላቸው ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ቀዳሚ ጥያቄያቸው ከኢትዮጵያ ጥምር ዜግነት ማግኘት ነው ተባለ፡፡ ይህን ያለው የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማህበር ነው፡፡ በተለያየ...
Oct 3, 20241 min read


መስከረም 23፣2017 - 5 የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ስራ ሊጀምሩ መሆኑ ተሰማ
በኢትዮዽያ አስፈላጊ የጉዞ መረጃ ላላቸው የግል ተጓዦች እስከ 5,000 የአሜሪካን ዶላር፣ ለንግድ ሥራ ተጓዦች ደግሞ እስከ 10,000 የአሜሪካን ዶላር በጥሬ ገንዘብ መሸጥ የሚችሉ አምስት የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች ስራ...
Oct 3, 20241 min read


መስከረም 22፣2017 - በአማራ ክልል ከዓመት ዓመት የወባ ወረርሽኝ እየጨመረ ነው ተባለ፡፡
ካሳለፍነው ሀምሌ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ 415,000 በላይ ሰዎች በወባ የተያዙ መሆናቸውን ሪፖርት ያሳያል ብሏል የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፡፡ የአዊ ዞን፣ የደቡብ ጎንደር ዞን፣ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣...
Oct 2, 20241 min read


መስከረም 22፣2017 - የጉራጌ ዞን በዘንድሮው የመስቀል በዓል 790,000 ጎብኝዎችን በማስተናገድ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ አግኝቻለሁ አለ
የመስቀል በአል በሰፊው የሚከበርበት የጉራጌ ዞን በዘንድሮው በዓል ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገር 790,000 ጎብኝዎችን በማስተናገድ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ አግኝቻለሁ አለ፡፡ በዚህም በዘንድሮው የመስቀል በአል...
Oct 2, 20241 min read


መስከረም 22፣2017 - የህዝብ እና የመንግስትስ መብት እንዲሁም ግዴታስ ምንድነው?
መንግስት በኮሪደር ልማት ለሚነሱ ሰዎች በቂ ጊዜ መስጠቱን ቢናገርም፤ አንዳአንድ ነዋሪዎች ግን ‘’በድንገት ነው ተነሱ የተባልነው’’ የሚሉ ቅሬታዎችን ያነሳሉ፡፡ ‘’በቂ ጊዜ አልተሰጠንም፣ እንድንዘጋጅ አስቀድሞ...
Oct 2, 20241 min read


መስከረም 22፣2017 - ተደጋጋሚ የአእምሮና የስነ ልቦና ቁስለት እንዴት ይታከም ይሆን?
በጦርነት የሚመጣ ተደራራቢ የአእምሮ ቁስለት በባለሞያዎቹ አጠራር(Psychological Trauma) እንዴት ይታከም ይሆን? በሰሜኑ ጦርነት ሰለባ የነበሩ በጦርነቱ ቀጠና ያሉ ሰዎች ለደረሰባቸው ከባድ የአእምሮ ቁስል...
Oct 2, 20242 min read


መስከረም 22፣2017 - ሰዎች ያፈሩትን ንብረት የመጠበቅና የማስጠበቅ ሀላፊነት ያለበት መንግስት ቤቶቹን ለመንጠቅ ህጋዊ መሰረት አለው ወይ?
ከሰሞኑ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በእጣ ደርሷቸው እና በጨረታ አሸንፈው ቤቶቹን ከተረከቡ በኋላ ያልገቡባቸው እስከ መጭው ጥቅምት 30 እንዲገቡባቸው አስጠንቅቋል፡፡ ያንን ካላደረጉም ውላቸውን አቋርጣለሁ...
Oct 2, 20241 min read


መስከረም 22፣2017 - አ.አ.ዩ የ2017 የት/ት ዘመን በቅድመ ምረቃ 5,300 ተማሪዎችን እንደሚቀበል ተናገረ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዘንድሮ የ2017 የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ 5,300 ተማሪዎችን እንደሚቀበል ተናገረ፡፡ ይህን አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ዩኒቨርሲቲው #ራስ_ገዝ መሆኑን ተከትሎ በዘንድሮ ዓመት...
Oct 2, 20241 min read


መስከረም 22፣2017 - ኢዜማ ‘’ህዝባዊ በዓላትን ለየትኛውን ዓይነት የፖለቲካ አጀንዳ ማራመጃነት መጠቀም ተገቢ አይደለም’’ አለ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ(ኢዜማ) ‘’ህዝባዊ በዓላትን ለየትኛውን ዓይነት የፖለቲካ አጀንዳ ማራመጃነት መጠቀም ተገቢ አይደለም’’ አለ፡፡ ፓርቲው ለሸገር በላከው መግለጫ የጋራ ማንትን በመፍጠር ሚናቸው ከፍተኛ...
Oct 2, 20241 min read


መስከረም 21፣2017 - የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ውጤት ለመቁጠር የህግ ክፍተቶችንና አሰራሩን እያጠባበቀ መሆኑን ተናግሯል
የኢትዮዽያን ገቢ እና ወጪ ንግድ በከፍተኛ ደረጃ ጉልበት እንዲሆነው የተነጠፈው የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ውጤት ለመቁጠር የህግ ክፍተቶችንና አሰራሩን እያጠባበቀ መሆኑን ተናግሯል። አክስዮን ማህበሩ ከህግ ማዕቀፍ...
Oct 1, 20241 min read


መስከረም 21፣2017 - በኢትዮጵያ የቀጠለው ግጭት በውይይት እንዲፈታ አሜሪካ ጥሪ አቀረበች፡፡
ዋሽንግተን ይህንን ያለችው የአሜሪካ መንግስት የልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስአይዲ(USAID) በአውሮፓዊያኑ 2020 የጀመረውን አለመግባባቶች በውይይት እንዲፈቱ ታሳቢ ያደረገ የ5 ዓመት ፕሮግራሙን ማጠናቀቁን ይፋ...
Oct 1, 20242 min read


መስከረም 21፣2017 - የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአለም አቀፍ የደረጃዎች ድርጅት መስፈርቶችን በማሟላቱ የISO 9001፣ 2015 የምስክር ወረቀት ማግኘቱን ተናገረ
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአለም አቀፍ የደረጃዎች ድርጅት መስፈርቶችን በማሟላቱ የISO 9001፣ 2015 የምስክር ወረቀት ማግኘቱን ተናገረ፡፡ በዚህም የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ...
Oct 1, 20241 min read


መስከረም 21፣2017 - የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ለሁሉም ክፍለ ከተሞች ብሎ ያስተላለፈው ደብዳቤ ማነጋገሩን ቀጥሏል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታ ፈቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ከ15 ቀናት በፊት ለሁሉም ክፍለ ከተሞች ብሎ ያስተላለፈው ደብዳቤ ግርታም፣ የግንባታ መቀዛቀዝም፣ በምንድነው ነገርነቱም ማነጋገሩን ቀጥሏል፡፡...
Oct 1, 20242 min read


መስከረም 21፣2017 - አስተዳደራዊ በደሎች መፍትሄ አለማግኝት በመንግስት እና በህዝብ መካከል የሚያሳድረው ተጽዕኖ ምንድነው?
አቤቱታ እንዲቀበል፣ እንዲያጣራ እና የውሳኔ ሃሳቦችን እንዲያቀርብ በአዋጅ የተቋቋመው የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም፤ የሚያቀርባቸውን ምክረ ሃሳቦች የማይቀበሉ ብሎም የማይፈጽሙ የስራ ሃላፊዎች መኖራቸውን በተደጋጋሚ ሲናገር...
Oct 1, 20241 min read


መስከረም 20፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሳውዲ_አረቢያ በሳውዲ አረቢያ ጄዳ የሚገኘው ታላቁ ገበያ ተቃጠለ፡፡ ገበያው ቀኑን ሙሉ ሲጋይ መዋሉን አረብ ኒውስ ፅፏል፡፡ ቃጠሎው መጠነ ሰፊ ቁሳዊ ውድመት አስከትሏል ተብሏል፡፡ በሰዎች ላይ ስለደረሰ ጉዳት የተጠቀሰ...
Sep 30, 20242 min read


መስከረም 20፣2017 - ገደብ አልባ የነበረውን በፖሊስ የሚጠየቀው 14 ቀን የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ገደብ እንዲኖረው ሆኖ ህጉ እየተሻሻለ መሆኑ ተሰማ
በወንጀል ህጉ እስካሁን ገደብ አልባ የነበረውን በፖሊስ የሚጠየቀው 14 ቀን የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ገደብ እንዲኖረው ሆኖ ህጉ እየተሻሻለ መሆኑ ተሰማ፡፡ ወንጀል ሰርቷል ተብሎ የተጠረጠረና በህግ ቁጥጥር ስር የዋለ ግለሰብ...
Sep 30, 20242 min read


መስከረም 20፣2017 - ባልተፃፈ መመሪያ ቅጣቱ እየተላለፈ ከሆነ በህግ ዓይን እንዴት ይታያል?
በአዲስ አበባ ከተማ ከኮሪደር ልማቱ በኋላ ዘምባባ መግጨት 300,000 ብር እያስቀጣ መሆኑ ተነግሯል፡፡ የተቀጡ አሽከርካሪዎችም መኖራቸው ተዘግቧል፡፡ የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ቅጣት ማስከፈል የሚችለው በደንቡ...
Sep 30, 20241 min read


መስከረም 20፣2017 - ኢትዮጵያ ህዝቧ በልምድ ያገኙትን እውቀት፤ እውቅና የምትሰጥበትን መምሪያ ይፋ አደረገች
ኢትዮጵያ ህዝቧ በልምድ ያገኙትን እውቀት፤ እውቅና የምትሰጥበትን መምሪያ ይፋ አደረገች፡፡ መመሪያው ከመደበኛ ትምህርት ውጪ በልምድ የሚገኙ እውቀትን ህጋዊ እውቅና እንዲያገኙ የሚያደርግ መሆኑ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር...
Sep 30, 20241 min read


መስከረም 14፣2017 - 547- በ2016 ዓ.ም የህዝብን ቁጣ ከቀሰቀሱ ተግባራት መካከል..
በ2016 ዓ.ም የህዝብን ቁጣ ከቀሰቀሱ ተግባራት መሀከል፤ በአማራ ክልል በአንዲት ጨቅላ ህፃን ላይ የደረሰውን ሞት ተከትሎ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ በተባለው ግለሰብ ላይ የፈረደው ፍርድ ከወንጀል ድርጊቱ ጋር...
Sep 24, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








