top of page


መስከረም 28፣2017 - የሁለተኛው ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት መስመሮች:-
የሁለተኛው ምዕራፍ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት መስመሮች:- 1. ካዛንቺስ፣ መስቀል አደባባይ፣ ሜክሲኮ፣ ቸርችል፣ አራት ኪሎ፣ እስጢፋኖስ ኮሪደር እና መልሶ ማልማት 1000 ሄክታር ቦታ ስፋት እና 40.4 ኪሎሜትር...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - የትግራይ የፀጥታ ሀይሎች ባወጣው መግለጫ በሚወጡት መግለጫዎች ህዝቡ መረበሹን ተናግሮ ይህንን እንደማይታገስ አስረድቷል
የትግራይ የፀጥታ ሀይሎች ትናንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ በጊዜአዊ አስተዳደሩ እና በደብረፂዮን ገ/ሚካኤል(ዶ/ር) በሚመራው ህወሃት በሚያወጡት መግለጫዎች ህዝቡ መረበሹን ተናግሮ ይህንን እንደማይታገስ አስረድቷል፡፡...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሊባኖስ ሁለት ሳምንታት ባልሞላ ጊዜ ሩብ ሚሊዮን ሊባኖሳውያን ወደ ሶሪያ ተሰድደዋል ተባለ፡፡ ሊባኖሳውያን ወደ ሶሪያ መሰደድ የያዙት እስራኤል በአገሪቱ ላይ የምትወስደውን ወታደራዊ እርምጃ በማክፋቷ እንደሆነ አናዶሉ...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - ብዙ ታካሚዎችም ህመሙን የሚያውቁት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ እንደሆነ ሀኪሞች ሲናገሩ ሰምተናል
በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ካሉ አካባቢዎች የጡት ካንሰር ታመው ለህክምና ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከሚሄዱት ውስጥ ከ 70 በመቶ በላዩ ህመማቸው 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ነው ተባለ፡፡ 4ኛ ደረጃ የካንሰር...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - ባሳለፍነው ዓመት ሐምሌ እና ነሐሴ ወር በቴሌ ብር ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚ/ር ተናገረ
ባሳለፍነው ዓመት ሐምሌ እና ነሐሴ ወር በቴሌ ብር ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ግብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ በዚህም ከ6,000 በላይ አዳዲስ ግብር ከፋዮች በቴሌ ብር እንዲከፍሉ ተደርጓል ያሉት...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 28፣2017 - በ2017 በጀት ዓመት 700,000 ሰዎች ወደ ውጪ ሀገራት ለስራ ይላካሉ ተባለ
በ2017 በጀት ዓመት 700,000 ሰዎች ወደ ውጪ ሀገራት ለስራ ይላካሉ ተባለ፡፡ ይህንን ያሉት በትናንትነው ዕለት የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ናቸው፡፡ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት...
Oct 8, 20241 min read


መስከረም 27፣2017 - የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን ዝቅተኛ ተከፋይ የግል ተቀጣሪዎች በኑሮ ውድነቱ የባሰ እንዳይጎዱ ምን እያደረገ ነው?
ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል አለመወሰኑ፣ የገቢ ግብር አለመሻሻል በዚያ ላይ ደግሞ የግሽበት ምጣኔው ጠንካራ ሆኖ መቀጠል የተቀጣሪ ሰራተኛውን ኑሮ አክብዶታል፡፡ በቅርቡ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ ለሚፈጠር...
Oct 7, 20241 min read


መስከረም 27፣2017 - ‘’ሀይልን በብቸኝነት የመጠቀም መብት የመንግስት የፀጥታ ተቋማት ብቻ መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል’’ የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ
የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ሆነው የተሰየሙት አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ‘’በኢትዮጵያ ምድር ሀይልን በብቸኝነት የመጠቀም መብት የመንግስት እና የመንግስት የፀጥታ ተቋማት ብቻ መሆኑን ማረጋገጥ ይገባል’’ ሲሉ ተናገሩ፡፡...
Oct 7, 20241 min read


መስከረም 27፣2017 - አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ
አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ፡፡ አምባሳደር ታዬ የቀድሞዋን ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን በመተካት በዛሬው እለት የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት እንዲሆኑ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ...
Oct 7, 20241 min read


መስከረም 27፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፈረንሳይ የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በቃ ከእንግዲህ ለእስራኤል የጦር መሳሪያ አንሸጥም አሉ፡፡ ማክሮን ለእስራኤል የጦር መሳሪያ ማቅረባችንን እናቆማለን ያሉት እስራኤል የሊባኖስ ዘመቻቸዋን መክፈቷን...
Oct 7, 20241 min read


መስከረም 27፣2017 - ጉዳያችን;- አመጋገብ እና ጤና (ክፍል 1)
ጉዳያችን;- አመጋገብ እና ጤና (ክፍል 1) በዘመን ሂደት የሚመጣ የአመጋገብ መለወጥ ወይንም የምግብ ሽግግር ምን መሳይ ነው? በዲላ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ሳይንስ እና ኒውትሪሽን መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ይሁኔ...
Oct 7, 20241 min read


መስከረም 27፣2017 - ንዝረቱ በአዲስ አበባ ያጋጠመው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው በአዲስ አበባ ሳይሆን በአዋሽ ፈንታሌ ተራራ አካባቢ አካባቢ መሆኑ ተሰማ
ንዝረቱ በአዲስ አበባ ያጋጠመው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው በአዲስ አበባ ሳይሆን በአዋሽ ፈንታሌ ተራራ አካባቢ አካባቢ መሆኑ ተሰማ። መንቀጥቀጡም በሬክተር ስኬል መለኪያ 4.9 ሆኖ መመዝገቡን የአዲስ አበባ...
Oct 7, 20241 min read


መስከረም 25፣2017 - የኢሬቻ በዓል በዛሬው እለት በአዲስ አበባ የተከበረ ሲሆን ነገ ደግሞ በቢሾፍቱ ይከበራል
የአዲስ አበባ ህንጻዎች፣ ጎዳናዎች አካፋይና መንገዶች ጥቁር፣ ቀይ እና ነጭ ቀለማት ለብሰዋል፡፡ ወደ ከተማ የሚያስገቡ መንገዶች አክባሪዎችን ተቀብለው አሁን ደግሞ እየሸኙ ነው፡፡ በዓሉ ኢሬቻ ነው፡፡ የምስጋና፣...
Oct 5, 20241 min read


መስከረም 25፣2017 - በከፍተኛ መጠን ጭማሪ እየታየበት ያለው የመንግስት አገልግሎት ክፍያ
በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የመንግስት አገልግሎት ክፍያ በከፍተኛ መጠን ጭማሪ እየታየበት ነው፡፡ ለውሃውም፣ ለመብራቱ፣ ለመንጃ ፍቃዱም፣ ለባንኩም ለሌላ ሌላው ክፍያ ያልተጨመረበት ማግኘት ይቸግራል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ...
Oct 5, 20241 min read


መስከረም 25፣2017 - የደመወዝ ጭማሪ ምን ያህል መፍትሄ ሊሆን ይችላል?
ባለፉት 5 ዓመታት ጉልበት፣ እውቀት፣ ጊዜውን ለመንግስት የሚሰጠው የመንግስተ ሰራተኛ ምንም ዓይነት የደመወዝ ጭማሪ አልተደረገለትም፡፡ በሌላ በኩል ያልጨመረ ዋጋ የለም፡፡ ምግብ፣ መጠጡ፣ አልባሳት፣ ቤት፣ ትራንስፖርት...
Oct 5, 20241 min read


መስከረም 24፣2017 - ያንጎ ለተገልጋዮቼ እና ለአሽከርካሪዎቼ የዲጅታል ክፍያ ለማሻሻል እና የጤና አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ ስራዎችን እየከወንኩ ነው አለ
የሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሰጠው ያንጎ ለተገልጋዮቼ እና ለአሽከርካሪዎቼ የዲጅታል ክፍያ ለማሻሻል እና የጤና አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ ስራዎችን እየከወንኩ ነው አለ፡፡ በዚህም ድርጅቱ ከአዋሽ ባንክ እና...
Oct 4, 20241 min read


መስከረም 24፣2017 - ''የውጭ ምንዛሪን ወደ ኢትዮጵያ በሰከንዶች ለተላከለት ደንበኛ እንዲደርስ የሚያስችል አዲስ ቴክኖኖሎጂ አሰናድቻለሁ'' የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ
በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የውጭ ምንዛሪን ወደ ኢትዮጵያ ሲልኩ በአነስተኛ የመላኪያ ዋጋ እና በሰከንዶች ገንዘቡ ለተላከለት ደንበኛ እንዲደርስ የሚያስችል አዲስ ቴክኖኖሎጂ አሰናድቻለሁ ሲል የኦሮሚያ ህብረት...
Oct 4, 20241 min read


መስከረም 24፣2017 - ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ባሉ የተለያዩ ተቋማት የወጡ የአስገዳጅነት ይዘት ያላቸው ደብዳቤዎች ግርታን ፈጥረዋል
ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ባሉ የተለያዩ ተቋማት የወጡ የአስገዳጅነት ይዘት ያላቸው ደብዳቤዎች ግርታን ፈጥረዋል፡፡ ከመካከላቸው አንዱ የሆነውና የህንፃ ከመንገድ መራቅ ያለበትን ርዝመት የሚወስነው...
Oct 4, 20241 min read


መስከረም 24፣2017 - በአረብ ሀገራት ያሉ ኢትዮጵያዊያን አድራሻቸው በአግባቡ ተመዝግቦ እና መብታቸው ተከብሮ እንዲሰሩ ያግዛል የተባለለት ስምምነት ተፈረመ
ስምምነት የተደረገውም በኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን እና በኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ኤጀንሲ አሰሪዎች ፌዴሬሽን በኩል ነው። ስምምነቱም ኢትዮጵያዊያን ወደ ውጭ ሀገራት ለመሄድ ህገ-ወጥ የውጭ ሀገራት...
Oct 4, 20241 min read


መስከረም 23፣2017 - ለዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ የመንግስት ሰራተኞች የኑሮ ጫናውን መቋቋም እንዲችሉ የተደረገው የደመወዝ ጭማሪ በካቢኔ ፀደቋል ተባለ
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ተከትሎ ለዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ የመንግስት ሰራተኞች የኑሮ ጫናውን መቋቋም እንዲችሉ የተደረገው የደመወዝ ጭማሪ በካቢኔ ፀደቋል ተባለ፡፡ የደመወዝ ማሻሻያው ከያዝነው መስከረም ወር ጀምሮ...
Oct 3, 20241 min read


መስከረም 23፣2017 - የመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ ያገኘችው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር ከ540 በመቶ በላይ ጭማሪ አለው ተባለ
ኢትዮጵያ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ 3 ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ ያገኘችው ገቢ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር ከ540 በመቶ በላይ ጭማሪ አለው ተባለ፡፡ ይህን ያለው የብሄራዊ ባንክ ነው፡፡ የብሔራዊ...
Oct 3, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








