top of page


ታህሳስ 9፣2017 - የውጭ ምንዛሪ እንደልብ በማይገኝበት ሁኔታ የፍራንኮ ቫሉታ መከልከሉ የመሰረታዊ ሸቀጦች ዋጋቸውም እንዲንር አያደርግም ወይ?
መሰረታዊ ሸቀጦች የሚባሉት እነ ዘይት፣ ዱቄት፣ ሩዝ፣ መኮሮኒ፣ ፓስታ፣ ከገበያው እየጠፋ፣ ዋጋቸውም አልቀመስ እያለ ሲመጣ ፍራንኮ ቫሉታ መፈቀዱ ይታወቃል፡፡ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ የተደረገው #የማክሮ_ኢኮኖሚ...
Dec 18, 20241 min read


ታህሳስ 9፣2017 - ''ከምክክሩ በኋላ በኦሮሚያ ለብዙ ምስቅልቅል ምክንያት የሆነው ግጭት ይቆማል የሚል ተስፋ አለን'' የምክክር ተሳታፊዎች
ከሀገራዊ ምክክሩ በኋላ በኦሮሚያ ክልል ለብዙ ምስቅልቅል ምክንያት የሆነው ግጭት ይቆማል የሚል ተስፋ አለን ሲሉ የምክክር ተሳታፊዎች ተናገሩ። ተሳታፊዎቹ ይህን የተናገሩት ዛሬ በአዳማ ከተማ ሦስተኛ ቀኑን በያዘው...
Dec 18, 20241 min read


ታህሳስ 8፣2017 - ኢትዮጵያ የታጁራን ወደብ ታስተዳድረው ማለት ምን ይሆን፤ ጥቅሙስ ምንድነው?
ከወራቶች በፊት ጅቡቲ ኢትዮጵያ የታጁራን ወደብ እንድታስተዳድረው መፍቀዷ ይታወሳል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንትም በአዲስ አበባ መግለጫ የሰጡት የጅቡቲው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የአፍሪካ ህብርት ኮሚሽን ሊቀመንበር ዕጩ...
Dec 17, 20241 min read


ታህሳስ 8፣2017 - የመከላከያ ሚ/ር የሰራዊት አባላት ምልመላ በሕግ በተቀመጡት መስፈርቶች መሠረት ብቻ የተከናወኑ ስለመሆናቸው በማረጋገጥ የሚረከብ መሆኑን አሳውቆኛል ሲል ኢሰመኮ ተናገረ
የመከላከያ ሚኒስቴር የሚከናወኑ የሰራዊት አባላት ምልመላ ሥራዎች በሕግ በተቀመጡት መስፈርቶች መሠረት ብቻ የተከናወኑ ስለመሆናቸው በማረጋገጥ የሚረከብ መሆኑን በደብዳቤ አሳውቆኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን...
Dec 17, 20241 min read


ታህሳስ 8፣2017 - መንግስት ከብሔራዊ ባንክ መውሰድ የሚችለው ብድር ላይ ገደብ የሚጥለው አዋጅ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ
መንግስት ከብሔራዊ ባንክ መውሰድ የሚችለው ብድር ላይ ገደብ የሚጥለው አዋጅ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀደቀ፡፡ ከገደቡም በላይ መንግስት የወሰደውን ብድር በአንድ ዓመት ውስጥ ካልከፈለ ለሌላ ጊዜ ብድር ሊከለከል...
Dec 17, 20241 min read


ታህሳስ 8፣2017 - በቃሊቲ ማረሚያ የነበሩ ታራሚዎች አባ ሳሙኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደተገነባው ማዕከል እየተዘዋወሩ እንደሆነ ተነገረ
በቃሊቲ ማረሚያ ማዕከል የነበሩ የ2,200 የሚሆኑ ታራሚዎች በተለምዶ አባ ሳሙኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደተገነባው አዲስ ማዕከል እየተዘዋወሩ እንደሆነ ተነገረ፡፡ ታራሚዎቹ ወደ አዲስ ማዕከል የሚዘዋወሩት፣ በቃሊቲ...
Dec 17, 20241 min read


ታህሳስ 8፣2017 - ኢትዮጵያ ዘመናዊ የመሬት አስተዳደር ፖሊሲ መዘርጋት እንዳለባት ባለሞያዎች ይመክራሉ
ከተሞች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፉ፣ የነዋሪዎችም ቁጥር እያሻቀበ ቢሄድም ለመኖረያ ቤት ግንባታ፣ ለእርሻ፣ለመሰረተ ልማት፣ ለኢንቨስትመንት እና ለሌሎችም አገልግሎቶች የሚውለው የሀገሪቷ የመሬት ሀብት አጠቃቀም ስርአት...
Dec 17, 20241 min read


ታህሳስ 7፣2017 - ም/ጠቅላይ ሚ/ር እና የውጭ ጉዳይ ሚ/ር የነበሩት አቶ ደመቀ መኮንን "የአዳም ፋውንዴሽን" የተባለ ድርጅት አቋቋሙ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ደመቀ መኮንን "የአዳም ፋውንዴሽን" የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት አቋቋሙ። የፉውንዴሽኑ ይፋ የምስረታ ስነስርዓት በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ...
Dec 16, 20241 min read


ታህሳስ 7፣2017 - በሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብለው ከታሰቡት ተማሪዎች፤ ትምህርታቸው እየተከታተሉ ያሉት ግማሽ ያህሉ እንደሆኑ ተነገረ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በዘንድሮው የትምህርት ዘመን ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብለው ከታሰቡት 318,000 ተማሪዎች ትምህርታቸው እየተከታተሉ ያሉት ግማሽ ያህሉ ናቸው ሲሉ ዞኑ ተናገረ፡፡ በክልሉ አሁን ባለው...
Dec 16, 20241 min read


ታህሳስ 7፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን በደቡብ ሱዳን ከተከሰተ ከ2 ወራት በላይ የሆነው የኮሌራ ወረርሽን የ60 ያህል ሰዎች ሕይወት ቀጠፈ ተባለ፡፡ በሀገሪቱ ከ6,000 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሌራ በሽታ እንደተያዙ በከፍተኛ መንግስታዊ ስብሰባ...
Dec 16, 20242 min read


ታህሳስ 7፣2017 - ሀብት ማስመዝገብን የመንግስት ተሿሚዎች ብቻ ሳይሆን የግል ተቋማት እና ሰዎችም ያስመዘግባሉ ተብሏል
ሌብነትን ወይም ሙስናን ለማስቀረት በሚል የሀብት ማስመዝገብ ስራ ከ14 ዓመታት በፊት መጀመሩ ይታወሳል፡፡ የሀብት ምዝገባውም ከወረቀት አሰራር ወደ ኢንተርኔት መላ ተሸጋግሯል ተብሎም ነበር፡፡ በህንዳዊያን የተሰራ...
Dec 16, 20241 min read


ታህሳስ 7፣2017 - የኦሮሚያ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች የኦሮሞ ህዝብ ለ150 ዓመታት ሲጠይቅ የነበረው ጥያቄ መልስ እንዲያገኝለት አጀንዳ ሆኖ እንዲቀርብ አባገዳዎች ጠየቁ
የኦሮሚያ ክልል የምክክር ተሳታፊዎች የኦሮሞ ህዝብ ለ150 ዓመታት ሲጠይቅ የነበረው ጥያቄ መልስ እንዲያገኝለት አጀንዳ ሆኖ እንዲቀርብ አባገዳዎች ጠየቁ፡፡ አባ ገዳዎች ይህን የጠየቁት ዛሬ በአዳማ ከተማ የሀገራዊ...
Dec 16, 20241 min read


ታህሳስ 7፣2017 - ለውትድርና በሚል ህፃናት ከህግ ውጪ መያዝ
በኦሮሚያ ክልል ለ #ውትድርና በሚል ህፃናት ከህግ ውጪ መያዛቸውን የሚያስረዳ ሪፖርት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው ሳምንት ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ድርጊቱ የተፈፀመውም በክልሉ የአስተዳደር እና...
Dec 16, 20241 min read


ታህሳስ 7፣2017 - የአንካራው ስምምነት የተደረሰውም ሰባት ሰዓታት ከፈጀ ስብስብ በኋላ መሆኑን ኤርዶሃን ተናግረዋል
ኢትዮጵያና ሶማሊያን ያስማሙት የቱርኩ ፕሬዘዳንት ራሲፕ ታይፕ ኤርዶሃን ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው፡፡ ኤርዶሃን ከሁለት ሳምንታት በኋላ በሚብተው የፈረንጆቹ 2025 የመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ኢትዮጵያን እና ሶማሊያን...
Dec 16, 20241 min read


ታህሳስ 5፣2017 - ’ክፍለ ከተማው ምትክ ቦታ ሳይሰጣችሁ እንዳትወጡ ቢለንም ወረዳው በተኛንበት መጥቶ ቤታችን አፈረሰብን’’
በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ተክለሃይማኖት አካባቢ የሚኖሩ ነዋሪዎች ‘’አካባቢው ለልማት እንደሚፈለግ ተነግሮን፣ ምትክ ቤት እንዲሰጠን ተስማምተን፣ እየጠበቅን እያለን ዛሬ ማለዳ ቤታችንን መፍረስ...
Dec 14, 20241 min read


ታህሳስ 5፣2017 - የአፍሪካ ህብረት የኮሚሽነርነት ምርጫ / au chairman candidates
በየአምስት ዓመቱ መሪዎቹን የሚመርጠው የአፍሪካ ህብረት ከሁለት ወራት በኋላ አዲስ ኮሚሽነር ለመሰየም በዝግጅት ላይ ነው፡፡ የህብረቱ ኮሚሽነር ለመሆን በምርጫ ዘመቻ ላይ ያሉት የኬንያው ፖለቲካና ራይላ ኦዲንጋ እና...
Dec 14, 20241 min read


ታህሳስ 5፣2017 - ከወር ደመወዙ ግማሽ ያህሉ የሚቆረጥበት ሰራተኛ ህይወት/ የገቢ ግብር ይቀነስ ጥያቄ
በተደጋጋሚ ከሚነሱ የሰራተኛው ጥያቄዎች ውስጥ ግንባር ቀደሙ የግብር (ታክስ) ጉዳይ ነው፡፡ በተለይም በታማኝነት ከወር ደመወዙ ግማሽ ያህሉ የሚቆረጥበት ሰራተኛ ህይወት ከጊዜ ወደ ጊዜ የበለጠ ችግረኛ እንዲሆን...
Dec 14, 20241 min read


ታህሳስ 5፣2017 - በእነ ኬንያ በብዙ የተቀደመው የኢትዮጵያ የግል አቪዬሽን ዘርፍ
የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን፤ ለግል ኦፕሬተሮች የሰጠው ፈቃድ ከሀገር ውስጥ በረራ የተገደበ እና የተሳፋሪውም ቁጥር ከ50 በላይ እንዳይሆን በህግ ደንግጓል፡፡ ላለፉት 80 ዓመታት በግምባር ቀደምትነት...
Dec 14, 20241 min read


ታህሳስ 5፣2017 - በጥር ወር 1,000 ጥንዶች ሊሞሸሩ ነው
በ2017 ዓ.ም በጥር ወር 1,000 ጥንዶች ሊሞሸሩ ነው። በአንድ ቀን 1000 ጥንዶችን የሚሞሽረው ያሜንት ኃ/የተ/የግ/ማ ሲሆን ከቀደሙት ኩነቶች በተሻለ መልኩ 1000 ኢትዮጵያን ጥንዶች እንዲሁም 250 ከአፍሪካ...
Dec 14, 20241 min read


ታህሳስ 4፣2017 - ''የኤርትራ ዜግነት ያላቸው ሰዎች፤ በህገ-ወጥ ስራ ተሰማርተው ስለደረስኩባቸው እርምጃ እየወሰድኩ ነው'' የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
''ህጋዊ የመኖሪያም ሆነ የስራ ፈቃድ ሳይኖራቸው በርካታ የኤርትራ ዜግነት ያላቸው ሰዎች፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በህገ-ወጥ ስራ ተሰማርተው መገኘታቸውን ስለደረስኩባቸው የተለያየ እርምጃ እየወሰድኩ ነው'' ሲል የኢሚግሬሽንና...
Dec 13, 20241 min read


ታህሣስ 4፣2017 - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተለያዩ የተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው አነስተኛ የደመወዝ ተመን ይፋ አድርጓል
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ለሆቴሎች፣ ለስጋ ቤቶች፣ ለመጠጥ ቤቶች እና ለተለያዩ የተመረጡ የንግድ ዘርፎች ለሰራተኞቻቸው አነስተኛ የደመወዝ ተመን ይፋ አድርጓል፡፡ ግብር ስወራን ለመከላከል በሚል ለንግድ ዘርፎቹ ስራ...
Dec 13, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








