top of page


ሚያዝያ 1 2017 - የኤሌክትሪክ አገልግሎት ካለፉት 3 ቀናት ጀምሮ በሲስተም መቋረጥ ምክንያት ደንበኞች ሒሳብ እየከፈሉን አይደለም አለ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ካለፉት ሶሰት ቀናት ጀምሮ በሲስተም መቋረጥ ምክንያት ደንበኞች ሒሳብ እየከፈሉን አይደለም አለ፡፡ ቴክኒካል ያለውን ችግር ለመፍታት እየሰራ መሆኑን የተናገረው አገልግሎቱ የመክፈያ...
Apr 9, 20251 min read


ሚያዝያ 1 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ከ14,000 በላይ የኤሌክተእሪክ መኪኖችን የኤሌክትሪክ ሀይል ቻርጅ አድርጌያለሁ አለ።
ኢትዮ ቴሌኮም በ2 ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ ባስገባሁት እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ ከ14,000 በላይ የኤሌክተእሪክ መኪኖችን የኤሌክትሪክ ሀይል ቻርጅ አድርጌያለሁ አለ። ይህ ማለትም በአለም...
Apr 9, 20251 min read


መጋቢት 30 2017 - የአየር ንብረት ለውጥ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ አሁን ቡና እያበቀሉ ካሉ አካባቢዎች መካከል ከ40 እስከ 60 ከመቶ የሚሆኑ ቡና አብቃይ አካባቢዎች ቡናን ላያበቅሉ ይችላሉ ተባለ፡፡
የአየር ንብረት ለውጥ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ አሁን ቡና እያበቀሉ ካሉ አካባቢዎች መካከል ከ40 እስከ 60 ከመቶ የሚሆኑ ቡና አብቃይ አካባቢዎች ቡናን ላያበቅሉ ይችላሉ ተባለ፡፡ የአየር ንብረት ለውጥን ኢትዮጵያ ላይ...
Apr 8, 20251 min read


መጋቢት 30 2017 - ኢትዮጵያ ኢትዮ ኤይድ በሚል ከራሷ አልፋ ለተቸገሩ ጎረቤቶች እርዳታ ታቀርባለች ተብሏል
ኢትዮጵያ ለሚያጋጥሙ አደጋዎች ሁሉ በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት በየዓመቱ ከበጀቷ 3 በመቶ ያህል ገንዘብ ለመሰብሰብ እያንዳንዱ ነዋሪ የማዋጣት ግዴታ አለባት ተባለ፡፡ በዚህም ኢትዮ ኤይድ በሚል ከራሷ አልፋ ለተቸገሩ...
Apr 8, 20251 min read


መጋቢት 30 2017 - በ5 ተፋሰሶች በ45 ሚሊዮን ዩሮ ለሚተግበር ታቅዶ የነበረው የውሃ ሀብት አስተዳደር ስራ ዛሬ በሶስቱ ወንዞች ላይ ተጀምሯል
በ5 ተፋሰሶች በ45 ሚሊዮን ዩሮ ለሚተግበር ታቅዶ የነበረው የውሃ ሀብት አስተዳደር ስራ ዛሬ በሶስቱ ወንዞች ላይ ተጀምሯል፡፡ በተከዜ፣ አባይ፣ አዋሽ፣ ኦሞ ጊቤ፣ ሪፍት ቫሊ ተፋሰሶች ላይ የውሃ ሀብት አስተዳደር ስራ...
Apr 8, 20251 min read


መጋቢት 30 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን በደቡብ ሱዳኑ ተቃዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር የሚመራው እና SPLM-IO የተሰኘው የጦር እና የፖለቲካ ድርጅት ውስጣዊ ክፍፍል እየገጠመው ነው ተባለ፡፡ በዚሁ ክፍፍል የተነሳ 4 የድርጅቱ ከፍተኛ...
Apr 8, 20252 min read


መጋቢት 30 2017 - ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዘዳንት ሆነው ተሰየሙ፡፡
ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዘዳንት ሆነው ተሰየሙ፡፡ ዛሬ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፕሬዘዳንት ርክክብ ሥነ-ሥርዓት መካሄዱን እና አቶ ጌታቸው ረዳ ለሌተናል ጀነራል...
Apr 8, 20252 min read


መጋቢት 29 2017 - የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከመሀል ሀገር ጀምሮ ሀዲዱ እስከተነጠፈበት ጅቡቲ ድረስ ፍጥነቴን ልጨምር መሆኑን እወቁት አለ
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ከመሀል ሀገር ጀምሮ ሀዲዱ እስከተነጠፈበት ጅቡቲ ድረስ ፍጥነቴን ልጨምር መሆኑን እወቁት አለ። ምድር ባቡሩ በሰአት 80 ኪሎ ሜትር መወርወሬ አይቀርም ብሏል። በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ 50...
Apr 7, 20251 min read


መጋቢት 28 2017 - በቅድመ 1 ደረጃ ት/ት ያልጀመሩ ልጆች ከ1 ክፍል በኋላ ባላቸው ትምህርት የሚያስመዘግቡት ውጤት ከተቋማት ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ መሆኑን ጥናት አሳየ
በቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ያልጀመሩ ልጆች ከአንደኛ ክፍል በኋላ ባላቸው ትምህርት የሚያስመዘግቡት ውጤት ከተቋማት ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ መሆኑን ጥናት አሳየ፡፡ መንግስትም ይህንን ተገንዝቤ የመዋዕለ ህፃናት...
Apr 7, 20251 min read


መጋቢት 28 2017 - ‘’አምራች ተቋማት የመሰረተ ልማት ይሟላልን እና ሌሎች ጥያቄ እያቀረቡልኝ ነው’’ የኢዲስ አበባ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ
‘’አምራች ተቋማት የውጪ ምንዛሪ አቅርቦት፣ የመስሪያ ቦታ እና ሌሎች የመሰረተ ልማት ይሟላልን ጥያቄ እያቀረቡልኝ ነው’’ ሲል የኢዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ተናገረ። ቢሮው ክፍተቶች እንዳሉ...
Apr 7, 20251 min read


መጋቢት 29 2017 - አዋሽ ኢንሹራንስ ዓመታዊ የደንበኞች ሳምንት ማክበሬን ጀመርኩ አለ
አዋሽ ኢንሹራንስ ዓመታዊ የደንበኞች ሳምንት ማክበሬን ጀመርኩ አለ፡፡ መረሀ ግብሩ ከዛሬ ከመጋቢት 29 እስከ ሚያዚያ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ለአንድ ሳምንት የሚቆይ በሁሉም የአዋሽ ኢንሹራንስ እና አገናኝ ቢሮዎች...
Apr 7, 20251 min read


መጋቢት 27 2017 - አዋሽ ባንክ ለሌሎች ባንኮች የውጭ ምንዛሪ እገዛ እያደረገ መሆኑን ተናገረ
አዋሽ ባንክ ለሌሎች ባንኮች የውጭ ምንዛሪ እገዛ እያደረገ መሆኑን ተናገረ። በሦስት ወራት ውስጥ ከ498 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለደንበኞቹ ማቅረቡን አስረድቷል። ባንኩ ከ498 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ...
Apr 5, 20251 min read


መጋቢት 27 2017 - ‘’የፌዴራል ህጎች በክልል ደረጃ የተቀራረበ አተረጓጎም እንዲኖራቸው በትኩረት መስራት ይገባል’’ የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕ/ት ቴዎድሮስ ምህረት
‘’የፌዴራል ህጎች በክልል ደረጃ የተቀራረበ አተረጓጎም እንዲኖራቸው በትኩረት መስራት ይገባል’’ ሲሉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ተናገሩ። አቶ ቴዎድሮስ እንዳሉት ህጎቹ በክልል ደረጃ...
Apr 5, 20251 min read


መጋቢት 27 2017 -‘’የእርስ በእርስ መጨራረስን በቃ ልንል ይገባል’’ ኮሚሽነር መላኩ ወ/ማርያም
‘’ወንድም ወንድሙን ገድሎ ጀግንነት ስለሌለ የእርስ በእርስ መጨራረስን በቃ ልንል ይገባል’’ ሲሉ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ተናገሩ፡፡ ኮሚሽነሩ ‘’እናቶች የሚያለቅሱበት፣ ወላጆች ልጅ አልባ...
Apr 5, 20251 min read


መጋቢት 26 2017 - አካባቢን በሚበክል መልኩ አስወግደዋል የተባሉ ተቋማትና ግለሰቦች በድምሩ 80 ሚሊዮን ብር ቅጣት ከፍለዋል
በአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻ ልማት እና ብክለት መከላከል ደንብ ተግባራዊ በተደረገበት ባለፈው 1 ወር ፍሳሽ እና ቆሻሻን ወንዝና አካባቢን በሚበክል መልኩ አስወግደዋል የተባሉ ተቋማትና ግለሰቦች በድምሩ 80 ሚሊዮን...
Apr 4, 20251 min read


መጋቢት 26 2017 - በአማራ ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ነገ ይጀመራል
በ #አማራ_ክልል ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የማሰባሰብ ስራው ነገ ይጀመራል፡፡ በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከ4 ወረዳዎች ተወካዮችን ማካተት እንዳልቻለ ኮሚሽኑ ተናግሯል፡፡ የታጠቁና በትጥቅ ትግል ላይ ያሉትንም...
Apr 4, 20251 min read


መጋቢት 26 2017 - ''አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው የ10 በመቶ ቀረጥ እድልም ስጋትም የያዘ ነው'' የምጣኔ ሀብት ባለሞያ አቶ ክቡር ገና
አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችው የ10 በመቶ ቀረጥ እድልም ስጋትም የያዘ ነው ተባለ፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ100 ሀገራት ላይ የተጣለው ቀረጥ ጣሪያው 49 በመቶ ሲሆን ኢትዮጵያ የመጨረሻ መነሻው 10 በመቶ ከተጣለባቸው...
Apr 4, 20251 min read


መጋቢት 26 2017 - ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምርታማነቴ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው አለ፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ የሚታወቁ ምርቶችን በኢትዮጵያ እያመረተ ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚያቀርበው ዩኒሊቨር ኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምርታማነቴ ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው አለ፡፡ የደንበኞቼ የመግዛት አቅም መዳከም ምርታማ...
Apr 4, 20251 min read


ታሪክን የኋሊት - መጋቢት 26 2017 - የጥቁሮች መብት ተከራካሪ ማርቲን ሉተር ኪንግ የተገደለበት ቀን
ጀምስ ኧርል ሬይ ዝነኛውንና እውቁን የጥቁሮች መብት ተከራካሪ ማርቲን ሉተር ኪንግን የገደለው በ1960 ዓ.ም በዛሬ ቀን ነበር፡፡ ጀምስ ኧርል ሬይ፣ የ36 ዓመቱን ማርቲን ሉተር ኪንግን የገደለው ሜምፊስ በሚገኘው...
Apr 4, 20252 min read


መጋቢት 25 2017 - አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ብቸኛ ምርጥ ባንክ በመባል መመረጡን ተናገረ
አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ ብቸኛ ምርጥ ባንክ በመባል መመረጡን ተናገረ። ባንኩ ለ4ተኛ ጊዜ ከ36 ምርጥ የአፍሪካ ባንኮች ውስጥ ከኢትዮጵያ ብቸኛ ሆኜ ተመርጫለሁ ብሏል። ግሎባል ፋይናንስ ለ32ተኛ ጊዜ የምርጥ ባንኮች...
Apr 3, 20251 min read


መጋቢት 25 2017 - ''በጤና ተቋማት የሚከፈሉ ክፍያዎች በዲጂታል መልኩ እንዲሆኑ እየሰራሁ ነው'' ጤና ሚኒስቴር
በመንግስት የጤና ተቋማት የሚከፈሉ ክፍያዎች በሙሉ በዲጂታል መልኩ እንዲሆኑ በርትቼ እየሰራሁ ነው ሲል የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ሁሉም የመንግስት የጤና ተቋማት የክፍያ መፈጸሚያ ስርዓታቸው...
Apr 3, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








