ጥቅምት 22፣ 2015-ጥፋተኛ ተብለው ወደ እስር ቤት የሚወርዱ ሰዎች ከሚያጧቸው ነገሮች መካከል አንደኛው ዘርን መተካት አለመቻል ነውNov 1, 20221 min readጥቅምት 22፣ 2015ጥፋተኛ ተብለው ወደ እስር ቤት የሚወርዱ ሰዎች ከሚያጧቸው ነገሮች መካከል አንደኛው ዘርን መተካት አለመቻል ነው፡፡ፍርደኛው ወይንም ፍርደኛዋ የእረጅም ዓመታት የእስር ቅጣት የሚተላለፍባቸው ከሆነ ከትዳራቸው ልጅ ለመውለድ ላይችሉ ይሆናል፡፡በእስር ላይ ያሉ ሰዎች ከትዳር አጋራቸው ጋር ፆታዊ ግንኙነት እንዲያደርጉ የሚፈቅዱ አገራት ያሉትን ያህል የሚከለክሉም አሉ፡፡ኢትዮጵያ ከከልካዮቹ ወገን ነች፡፡ተመስገን አባተ
Comments