top of page

ጥር 24፣2016 - ከተማ እንዴት መልሶ ይገነባል?

  • Feb 2, 2024
  • 1 min read

አዲስ አበባ እድሜ ጠገብ የሆኑ፣ የከተማን ትዝታ የያዙ ሰፈሮች፣ ህንፃዎች እየፈረሱ በአዲስ እየተተኩ እየታየ ነው፡፡


ይህ ከተማን መልስ የመገንባት ሂደት ግን ብዙውን ጊዜ ያከራክራል፡፡


በአንድ በኩል የከተማን ትዝታ፣ ታሪክ የተሸከሙ የከተማዋ መገለጫዎች መፍረስ የለባቸውም፤ በሌላ በኩል ደግሞ ያረጁት አቧራቸው ተራገፉ፣ ከተማዋም ፀዳች እንጂ ታሪካዊ ህንፃም አልፈረሰም የሚል ድምፅ ይሰማል፡፡


ለመሆኑ ከተማ እንዴት መልሶ ይገነባል?


ፍቅሩ አምባቸው




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Recent Posts

See All
በአዲስ አበባ 21 የቅጥር ኤጀንሲዎች መታገዳቸው ተሰምቷል

ሰኔ 10/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተያዘው በጀት ዓመት ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው የቅጥር ኤጀንሲዎች መካከል 21ዱ መታገዳቸው እና ፤ የ3ቱ ደግሞ ፍቃዳቸው መሰረዙ ተሰምቷል፡፡ 100 የሚሆኑ ኤጀንሲዎች ደግሞ ስራቸውን በአግባቡ አልከወኑም ህጋዊነትንም አልተከተሉም ተብለው ጉዳቸው በቢሮው የማኔጅመንት እየታየ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page