top of page

ጉዳያችን:- የወገብ ህመም - ጥር 13፣2016



በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡


የዛሬው ጉዳያችን የጤናን ነገር ይመለከታል።


ብዙ ሰው ወጣቶች፣ታዳጊዎች ሁሉ የወገብ ህመም ተጠቂ እየሆኑ ነው።


ጤናችንን ለመጠበቅ ምን እናድርግ?


ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን በዘመናዊው ህክምናም፣ በወጌሻነቱም ልምድና ትምህርት ያላቸው የአብኬም ወጌሻ መስራች የእጅ ጥበብ ባለሞያዋ ማህደር ለታሪክ ናቸው።


አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



bottom of page