top of page

የካቲት 26፣2016 - በአካል ጉዳተኞች ስም በብዙ ይነገዳል ሲል የአካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ተናገረ

ለአካል ጉዳተኞች ተብለው የሚገኙ እርዳታዎች አካል ጉዳተኞቹ ጋር እየደረሱ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበር ተናገረ፡፡


ማህበሩ በአካል ጉዳተኞች ስም በብዙ ይነገዳል ብሏል፡፡


ምንታምር ፀጋው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



bottom of page