top of page

የካቲት 21፣2016 - በደላሎች እና የሲቪል ምዝገባ ኤጀንሲ ሰራተኞች በመመሳጠር ያዘጋጁትን ሐሰተኛ ሰነድ ይዘው የተገኙ ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ

  • sheger1021fm
  • Feb 29, 2024
  • 1 min read

በደላሎች እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የማንነት አገልግሎት ኤጀንሲ አንዳንድ ሰራተኞች በመመሳጠር ያዘጋጁትን ሐሰተኛ ሰነድ ይዘው የተገኙ 34 ሰዎች ህጋዊ እርምጃ ተወስዶባቸዋል ተባለ፡፡


ተቋሙ ይህን የሚያደርጉ ሰራተኞቼ ላይም እርምጃ እየወሰድኩ ነው ብሏል፡፡


ማርታ በቀለ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



Recent Posts

See All
ህዳር 25 2018 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የሁለት ሚኒስትሮችን እና የአንድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሹመትን አፀደቀ።

ሹመታቸው በምክር ቤቱ የፀደቀላቸው የሠላም ሚኒስትሩ አቶ መሃመድ እድሪስ፤ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ አዲሱ አረጋ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ቢንያም ኤሮ ናቸው። አቶ መሃመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተሹመው  ስራ የጀመሩት ኀዳር 18 ቀን

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page