top of page

የኢትዮጵያ በመጪው ጥር በአለም አቀፍ የሲቪል አቪየሽን ድርጅት ለሚደረገው ምዘና እንዴት እየተዘጋጀች ይሆን?

  • Jan 27
  • 1 min read

ጥር 19/2018


የኢትዮጵያ የአቪየሽን ዘርፍ በመጪው ጥር ወር በአለም አቀፍ የሲቪል አቪየሽን ድርጅት ኦዲት ሊደረግ ነው፡፡


ጥሩ ውጤት ከተገኘ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ተቀባይነት ከፍ የሚያደርግ ሲሆን በተቋሙ የኦዲት ግኝት በተለይ ከደህንነት ጋር የተያያዘ ችግር አለባችሁ የሚሉ ነጥቦችን ከተነሱ ደግሞ በረራን እስከ መከልከል የሚያደርስ መሆኑ ይነገራል፡፡


ከዚህ ቀደም በነበረው ምዘና ከአፍሪካ በ3ተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠችው ኢትዮጵያ ለመጭው ምዘና እንዴት እየተዘጋጀች ይሆን?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…..


X : https://x.com/shegerfm?s=2

Website፡ https://www.shegerfm.com/

Recent Posts

See All
የሐምሌ 18 የውጪ ሀገር ወሬዎች

#ስፔን በስፔኗ ርዕሰ ከተማ ማድሪድ አቅረቢያ ነዋሪዎች በመዛመት ላይ በሚገኘው ከባድ የሰደድ እሳት ምክንያት ለቅቀው እንደወጡ ታዘዙ፡፡ የማድሪድ ምዕራባዊ ክፍል አቅራቢያ የሰደድ እሳቱ በጣሙን ያየለበት እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ እስከ ትናንት ምሽትም ከ19 ሺህ በላይ ሰዎች ለቀው መውጣታቸው ተጠቅሷል፡፡ በስፔን ወቅታ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page