ነሐሴ 1፣2015- ለሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር አምቡላንስ ተገዛለትAug 7, 20231 min readሰሊሆም የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የዓመታት የአምቡላንስ ግዢ ጥያቄዬ ምላሽ አግኝቷል አለ።በአሁኑ ሰዓት በማእከሉ የሚረዱ ሰዎች ቁጥር ከ250 በላይ ደርሷል።ቴዎድሮስ ወርቁhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%88%B0%E1%88%8A%E1%88%86%E1%88%9D-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%A5%E1%88%9D%E1%88%AE-%E1%88%85%E1%88%99%E1%88%9B%E1%8A%95-%E1%88%98%E1%88%AD%E1%8C%83-%E1%88%9B%E1%88%85%E1%89%A0%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B3%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9D%E1%89%A1%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%88%B5-%E1%8C%8D%E1%8B%A2-%E1%8C%A5%E1%8B%AB%E1%89%84%E1%8B%AC-%E1%88%9D%E1%88%8B%E1%88%BD-%E1%8A%A0%E1%8C%8D%E1%8A%9D%E1%89%B7%E1%88%8D-%E1%8A%A0%E1%88%88/የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የሐምሌ 18 የውጪ ሀገር ወሬዎች#ስፔን በስፔኗ ርዕሰ ከተማ ማድሪድ አቅረቢያ ነዋሪዎች በመዛመት ላይ በሚገኘው ከባድ የሰደድ እሳት ምክንያት ለቅቀው እንደወጡ ታዘዙ፡፡ የማድሪድ ምዕራባዊ ክፍል አቅራቢያ የሰደድ እሳቱ በጣሙን ያየለበት እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ እስከ ትናንት ምሽትም ከ19 ሺህ በላይ ሰዎች ለቀው መውጣታቸው ተጠቅሷል፡፡ በስፔን ወቅታ
Comments