top of page

ነሀሴ 28 2017 - ስራ ፈጣሪዎችን በአፍሪካ ደረጃ እውቅና የሚያገኙበት ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሊካሄድ መሆኑ ተሰምቷል

  • sheger1021fm
  • 5 days ago
  • 1 min read

በኢትዮጵያ በስራ ፈላጊው እና በሚፈጠረው ስራ መካከል ሰፊ ልዩነት አለ።


በዚህም የስራ አጡ ቁጥር ከ25 በመቶ በላይ መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ።


ወጣቶች የራሳቸውን ስራ ይፍጠሩ የሚለው ደግሞ እንደ አንድ መፍትሄ ይታያል።


ይሁንና የካፒታል እጥረት እና ሌላውም ስራ ፈጣሪዎችን ይፈትናቸዋል።


ስራ ፈጣሪዎችን የሚያግዙ እና የሚያበረታቱ ተቋማት እንዲበረክቱ ያግዛል በሚልም በአፍሪካ ደረጃ እውቅና የሚያገኙበት ፕሮግራም በኢትዮጵያ ሊካሄድ መሆኑ ተሰምቷል።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page