ነሀሴ 27 2017 - የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ወደ ተመረጡበት በአካባቢው በመሄድ የሚነሱ የህዝብ ጥያቄና ቅሬታዎችን ያሰባስባሉ
- sheger1021fm
- 25 minutes ago
- 1 min read
የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ወደ ተመረጡበት በአካባቢው በመሄድ የሚነሱ የህዝብ ጥያቄና ቅሬታዎችን ያሰባስባሉ፡፡
ይህም በዓመት ሁለት ጊዜ የሚደረግ ነው፡፡
ለመሆኑ በተደጋጋሚ ከህዝብ ከሚነሱ ጥያቄዎች ምን ያክሉ ምላሽ አግኝተው ይሆን?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s