top of page

ታህሳስ 24፣2016 - ሺሻ ማስጨሻ እና ቁማር ቤቶች ከንግድ ቤቶች አልፎ በየሰፈሩ ባሉ ቤቶች ጭምር መስፋፋቱ ተነገረ

በአዲስ አበባ የሺሻ ማስጨሻ እና ቁማር ቤቶች ከንግድ ቤቶች አልፎ በየሰፈሩ ባሉ ቤቶች ጭምር መስፋፋቱ ተነገረ፡፡


ሙሉ መኖሪያ ቤታቸው ለዚሁ ተግባር የሚያከራዩ አከራዮች አሉ ተብሏል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ




የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page